ባህል

Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሐምሌ ‘ፉት’ ልትል ነው፣ አይደል! ለቃላት አጠቃቀም ከይቅርታ ጋር ይሄ አስቀያሚ፣ እጅግ አስቀያሚ ዓመትም ሊወጣ ጥቂት ሳምንታት ነው የቀሩት፡፡ ዘወትር ስንል እንደኖርነውና እንደተለመደው ቢሆን በማንኛውም መለኪያ መልካምነት አጠገብ እንኳን ያልደረሰ ዓመት ሊወጣ ጫፍ ሲደርስ “ጦስ ጥምቡሳሳችንን ይዞ ጥርግ…
Saturday, 29 July 2023 12:52

ከማህበራዊ ሚዲያ በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የኒጀር ወታደሮች በብሔራዊው ቴሌቪዥን መፈንቅለ መንግሥት!! በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ኒጀር ወታደሮች በብሔራዊው ቴሌቪዥን መፈንቅለ መንግሥት አወጁ። ሕገ-መንግሥቱን መበተናቸውን፤ ሁሉም የመንግሥት ተቋማት ለጊዜው ሥራ ማቆማቸውንና የሃገሪቱ ድንበሮች መዘጋታቸውን ይፋ አድርገዋል።ከረቡዕ ጀምሮ የኒጀር ፕሬዝደንት ሞሐመድ ባዙም በወታደሮች ቁጥጥር ሥር እንዳሉ ተዘግቧል።የአሜሪካ ውጭ…
Rate this item
(0 votes)
በደቡብ አሜሪካዊቷ ሀገር ብራዚል አስገራሚ የፍቅር ታሪክ ተሰምቷል።ኢማኑኤላ የተባለችው እንስት ስልኳን ሞጭልፏት ካመለጠው ግለሰብ፣ ፍቅር ይዞኛል ማለቷን ኒውዮርክ ፖስት አስነብቧል።ስሙ ያልተጠቀሰው ግለሰብም ስልኳን ከሰረቀ በኋላ የተሰማውን ስሜት አጋርቷል። “በስልኳ ላይ የተነሳቻቸውን ምስሎች ስመለከት ልዩ ስሜት ተሰማኝ፤ ምን አይነት ውበት ነው…
Rate this item
(2 votes)
”ከ‘ሰፊው’ ተገልጋይ ይልቅ (‘ሰፊው’ ሕዝብ ከሚለው በውሰት የተወሰደ!) ወይ ራሳቸውን ብቻ፣ ወይ አ ለቆቻቸውን ብቻ፣ ወይ ዘመድ አዝማዶቻቸውን ብቻ፣ ወይ አማት ምራቶቻቸውን ብቻ አይነት አገልግሎት አሰጣጥ ስናይ ብዙም ምቾት አይሰጠንም፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ! ይኸው ሐምሌም ሽው ብሎ ሊሄድ ነው...ሲያንሸወሽወን ከርሞ ማለት…
Rate this item
(2 votes)
 “ስሙኝማ...ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ... የጉድጓድ ነገር ካነሳን አይቀር በመንገዶች ላይ ብቻ ሳይሆን በሁሉ ነገር ሳንጠብቃቸው ወይም ሳንጠረጥራቸው ድንቅር የሚሉ ጉድጓዶች በዙብንሳ፡፡ የባህሪይ ጉድጓዶች፣ የአገልግሎት አሰጣጥ ጉድጓዶች፣ የማን አህሎኝነት ጉድጓዶች፣የ“ዕድሜ ለታላቅ ወንድሜ!” አይነት ጉድጓዶች፣ የ“ዘመድ ከዘመዱ” አይነት ጉድጓዶች... ምን አለፋችሁ ጉድጓድ…
Rate this item
(1 Vote)
እሱን እንኳን ተወው፣ ምስኪኑ ሀበሻ፡፡ እሱን እንኳን ተወው፡፡ ለራሳችሁ መሆን አቅቷችሁ የዓለም መዘባበቻ ሆናችሁ ጭራሽ ለእኔ ነው የምትቆሙት! ስማ ምስኪኑ ሀበሻ ትናንት እናንተ ስታዝኑላቸው የነበሩ፣ እንደው መቼ ይሆን ሰላም የሚያገኙት፣ መቼ ይሆን መከራቸው የሚቀልላቸው ስትሏቸው የነበሩ ሁሉ እኮ በተራቸው ስለእናንተ…
Page 4 of 92