ባህል

Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ብርዱ እንዴት ይዟችኋልሳ! ምን ይገርምሀል አትሉኝም..ይቺ በየመሀሉ የምትወጣው ድብን የምታደርግ ጸሀይ፡፡ “በረደን!” “አንዘፈዘፈን!” ስንል…አለ አይደል…ሌላ በኩል ጸሀዩዋ… “ገና ታራለህ ትደብናለህ፣ ታዲያ ምን… ትሆናለህ!” የምትለን ይመስላል፡፡ የሰዉ “ታራለህ፣ ትደብናለህ…” አልበቃ ያለን ይመስል!… ስሙኝማ…በኮሚኒስቶቹ ዘመን ነው አሉ… እዛችው የፈረደባት ሩስያ…
Rate this item
(2 votes)
ገጭተው ከሚያመልጡት ውስጥ 90 በመቶው ይያዛሉ ጥፋታቸው እንቅልፍ ሲነሳቸው እጃቸውን ለፖሊስ የሚሰጡ አሉ ከሶስት ሳምንት በፊት ነው፡፡ ከምሽቱ ሶስት ሰዓት አካባቢ አንድ ነጭ ቀለም ያለው ደብል ጋቢና ፒካፕ መኪና ከዮሐንስ ቤተክርስቲያን አቅጣጫ ወደ አስኮ መድሃኒያለም ይከንፋል፡፡ እኔ ደግሞ ከአልካን ዩኒቨርስቲ…
Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንደ ሰሞኑ ሆኖ ነው ክረምቱ የሚዘለቀው! በበጋ ‘ሲጠብሰን’ ኖሮ በክረምቱ ‘ሲያንዘፈዝፈን’ ሊከርም ነው ማለት ነው! ዕድሜ ለአገር በቀሏ ዳግም አረቄ…ማን ይሞኛል! (ወዳጄ፣ ይመችሽማ!) ስሙኝማ… እዚቹ እኛዋ አገር ለምንድነው በጥሩ የተጀመረ ነገር እንዳማረበት የማይቀጥለው? የምር እኮ…ግርም ይላችኋል፡፡ ሁሉም ነገር…
Rate this item
(7 votes)
ወደ ለቅሶ ቤትም ሆነ ሠርግ ቤት አዘውትሮ መሄድ አልወድም፡፡ ሠርግ ቤት የግብዣ ካርድ ሲደርስህ ብቻ መሄድ ትችላለህ፡፡ ለለቅሶ ቤት የግብዣ ካርድ አያስፈልግም፡፡ የዳሱም ሆነ የድንኳኑ አዘጋጆች የገንዘብ ወጪ (ጣጣ) አለባቸው፡፡ ታዳሚውን ለማስደሰትም ሆነ ለማሳዘን ዝግጅት ያስፈልጋል፡፡እኔ ሁለቱንም አላዘወትርም፡፡ ግዴታ ሲሆኑብኝ…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ከረማችሁሳ! ይኸው ለ‘በጀት መዝጊያ’ ደረስን አይደል! ስሙኝማ…ይሄ የፈረንካው በጀት እንደሚዘጋ ሌሎች ዓመቱን ሁሉ አብረውን ያሉ ነገሮች አብረው ቢዘጉ እንዴት አሪፍ ይሆን ነበር! የመናናቅ፣ የመጣጣል፣ ከ“እኔ በላይ” የማለት፣ የጉልበተኝነት…ምናምን ነገሮች ጥርቅም ተደርገው የሚዘጉበት ዓመት ናፍቆናል፡፡ ስሙኝማ…ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ… ይሄ…
Rate this item
(18 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ይኸው ሰኔም ልትወጣ ነው…ሐምሌም ሊገባ ነው…ዓመቱም ሊያልቅ ነው! ይለቅማ! ስሙኝማ…ዘንድሮ ራስን ሆኖ ከመገኘት ይልቅ የታየዘው ምን መሰላችሁ…‘ኢምፕሬስ’ ማድረግ፡፡ (‘ኢምፕሬስ’ የምትለው የገባችው ጨዋታ ለማሳመር እንደሆነ ልብ ይባልልን…) እናላችሁ…የነገሮችን ስሞች እንደቀለበት መንገድ ማሽከርከር፣ በተለይ ሁሉ ነገር ውስጥ የ‘ፈረንጅ አፍ’ ሸጎጥ…