ባህል

Rate this item
(11 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይቺን ስሙኝማ…ሰውየውን ጓደኞቹ “ና ጠጅ እንጋብዝህ…” ይሉታል፡፡ እሱም “እሺ፣ ግብዣ ተገኝቶ ማን እምቢ ይላል…” ይላቸዋል፡፡ ግን የግብዣው ቦታ ሩቅ መሆኑን ሲያውቅ ምን ቢል ጥሩ ነው…“እዚሁ ጋብዙኝ…ባይሆን እኔ የማሩን እከፍላለሁ፣” አለና አረፈው፡፡ምን ያድርግ…ገና ለገና ለሦስት ብርሌ ጠጅ ‘ከወንዝ ወዲያ ማዶ’…
Rate this item
(17 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እኔ የምለው…ሰሞኑን እኛ ሳናውቀው ‘በውስጠ ታዋቂ’ የወጣ አስገዳጅ መመሪያ ነበር እንዴ! የቅበላው ሰሞን…አለ አይደል… “በዛሬው እለት ከቤቱ ውጪ ያላደረ…” ምናምን የተባለ ይመስል ነበራ! ግራ ገባን እኮ… ከክልል አካባቢ አዲስ አበባ ለሥራ የመጡ ሰዎች እንኳን ማደሪያ አልጋ ማግኘት አቅቷቸው ሲንከራተቱ…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!መቼም ዛሬና ነገ… አለ አይደል…አዲስ አበባ ልክ… “ስማ፣ ስማ ተስማማ፣ ላልሰማ አሰማ፡፡ የምጽአት ቀን እየቀረበ ስለሆነ የቻልከውን ያህል በልተህ የቻልከውን ያህል ጠጣ…”ምናምን የተባለ ነው የሚመስለው፡፡ ለሦስቱ ነይ፣ ነይ እንኳን ያ ሁሉ ግፊያ!የምር ግን…መቼም የእኛ ነገር እኮ… አለ አይደል…እርስ በእርስ…
Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው እኚህ የአማሪካውን ሰውዬ እዚህ ለተወሰነ ጊዜ “አግዙን” ብለን ብናመጣቸው ግንብ በግንብ የሚያደርጉን አይመስላችሁም! “ወደ ቦሌ መንገድ መግቢያ ላይ ግንብ እንገነባለን፣” ይላሉ፡፡ “ጌታዬ፣ ግንብ መገንባቱ እንኳን የከተማዋን መልካም ገጽታ…” ብለን ሳንጨርስ ያቋርጡናል፡፡“ገባኝ፣ ገባኝ… ግንብ እንኳን ባይሆን ኬላ እናቆማለን፡፡…
Rate this item
(13 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!‘ሰውየው’ እኛንም ስጋት ውስጥ ከተቱንሳ! አሀ… ‘ሲቲዘን’ ያልሆኑ ወዳጆቻችን ብቅ ብለው ለመመለስ አስተማማኝ አይደለማ! የምር ግን እሳቸው ሰውዬ ‘ደረቁን’ ነው እንዴ በሌሊት ቀጭ፣ ቀጭ የሚያደርጉት! ቂ…ቂ..ቂ…ስሙኝማ…ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ…የሁሉም ነገር ጥግ የሆነችው አማሪካን እንኳን እንዲህ ትንጫጫለች ብሎ ያሰበ አለ!…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኚህ ትረምፕ ስለሚባሉት ሰውዬ ሁለት ሰዎች ሲያወሩ ምን ተባባሉ መሰላችሁ፤“በዶናልድ ትረምፕና በእግዚአብሔር መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው?”“እግዚአብሔር ዶናልድ ትረምፕ ነኝ ብሎ አያስብም፡፡”የምር ግን አንዳንዴ ሰውየውንና ዙሪያቸውን ያሉትን ሰዎች ስሰማቸው…አለ አይደል…እንትን የሚባል የአፍሪካ አገር መንግሥት የገለበጡ አሥር አለቆችና፣ ‘ሰርጃ ማጆሮች’ ይመስሉኛል።…