ባህል

Rate this item
(3 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… ሮቦቷን አያችሁልኝ አይደል!…ጉድ ፈላብን ነው የሚባለው፣ ጉድ ፈላልን! እኔ የምለው… ይሄኔ ሶፊያን ከአሁኑ ፊልም ለማሠራት ያሰቡ ሳይኖሩ አይቀሩም፡፡ ‘ሴሌብሪቲ’ ሆናለቻ!…በነገራችን ላይ፣ የሆነ የአካል ክፍሏ መንገድ ላይ ጠፋ ሲባል ምን አሰብን መሰላችሁ…በቃ “እሷንም ኩላሊቷን መነተፏት ማለት ነው!” እሷን ‘በመገጣጠሙ’…
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው…እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ… አዲስ አበባ የእውነት ‘ዘመናዊ ከተማ’ ነች? የቱርክ ፊልሞች ላይ ከተሞቻቸውን እንዴት አድርገው እግረመንገዳቸውን እንደሚያስተዋውቁ እያየን ነው፡፡ (እኛ ደግሞ ሶፋዎቻችንና የ‘ጂ ፕላስ ምናምን’ ቤቶች ሳሎናችንን እያስተዋወቅን ነው። ቂ…ቂ…ቂ…) የእኛ ፊልም ሠሪዎች አዲስ አበባን…
Saturday, 23 June 2018 11:48

ዕድል ያሟልጫል!

Written by
Rate this item
(3 votes)
“--ለዚህ ነው መጀመሪያ የቤት ሥራችሁን ሥሩ የምልህ፡፡ ደግሞ እመነኝ፣ በዚህ ዘመን ጀግና የሚባለው በፍቅር የሚያሸንፍ ብቻ ነው፡፡ እናንተም መሸናነፍ ካለባችሁ መሳሪያችሁ ፍቅር ብቻ ይሁን፡፡ ቃል የምገባልህ…ያኔ፣ ወደ ጥንቱ ታላቅነታችሁ ትመለሳላችሁ፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን አበሻ፡— አንድዬ እኔ ነኝ፣ እኔ ምስኪኑ አበሻ ነኝ፡፡አንድዬ፡—…
Rate this item
(16 votes)
ዶ/ር አብይ አህመድን ምን እንላቸዋለን? ከአሁን በፊት መሪዎቻችንን ለመግለፅ የተጠቀምንባቸውን ቃላት ሁሉ የሚያልፉ ሆኑብኝ። ጉደኛ የሚለውን ቃል የመረጥኩት፥ ያልተለመደና ያልታየ ነገርን ስለሚገልፅ ነው። በሌሎች ስንቀና የኛም ተራ ደርሶ ይሆን? ደቡብ አፍሪካ ማንዴላ ነበራት፤ ሕንድ ማህተመ ጋንዲ ነበራት፤ አሜሪካ ጆርጅ ዋሽንግተን…
Rate this item
(1 Vote)
ኢድ ሙባረክ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!የእራት ሰዓት ነው፡፡ ምግቡ ቀርቧል፡፡ ባል ነካ፣ ነካ እያደረገ ይጎርሳል፡፡ ሚስት ሰረቅ አድርጋ ታየዋለች፡፡እሷ፡— አትበላም እንዴ!እሱ፡— እየበላሁ ነው፡፡እሷ፡— ምን እየበላሀ ነው…ወይ በደንብ ጉረስ፣ ወይ ተወው! ምግቡን ቀልቡን አታሳጣው እንጂ!እሱ፡— አሁን ይሄ ምግብ ምን ቀልብ አለው! እሷ፡— ደግሞ ምን…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እዚህ መዲናችን ምስራቃዊ ክፍለ ከተማ አካባቢ፣ የመንግሥት መሥሪያ ቤት አለ፡፡ እናም… በአካባቢያቸው ብቅ የሚሉባት አንዲት ምግብ ቤት አለች፡፡ ታዲያ ምግብ ቤቷ ስም ሲወጣላት ታሳቢ የተደረጉት…(እንደ ዘመኑ ለመናገር ያህል ነው!…) በአካባቢው ያሉ የመንግሥት ሠራተኞች ናቸው። እናማ…የቤቷ ስም ምን መሰላችሁ…‘ምች ምግብ…