ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው… እንግዲህ እንደ ቀን መቁጠሪያው ከሆነ ‘አዲሱ ዓመት’ እየተቃረበ ነው፡፡ ይሁን ማለት ደግ ነውና “ይሁን፣” ብለናል፡፡ እናላችሁ… እንደ ነገረ ሥራችንና፣ አኳኋናችን ከሆነ ደግሞ… አለ አይደል… በየዘመናቱ ካሳለፍናቸውና ልናስታውሳቸው እንኳን ከማንፈልጋቸው ቀሺም አሮጌ ዓመታት አንዱ የሆነው በ‘ሪሌፕይ’ እየመጣ…
Read 1201 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ... እንደው በምኑም በምናምኑም “ምን ይሻለናል?” የሚያስብሉ ነገሮች በዙብንማ! ምነው አንዳችን የሌላኛችንን ደጋግና በጎ ነገሮች ማየቱ ይህን ያህል አስቸጋሪ ሆነብን! ምነው ያኛው ቢያጣው እኛ ዘንድ ለማይመጣ ነገር፣ ያኛው ስላላገኘው ብቻ እኛም ለማናገኘው ነገር፣ “እሰይ!” “እንኳን!” እያልን ምንም ባላደረገን ሰው…
Read 1126 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሐምሌ ‘ፉት’ ልትል ነው፣ አይደል! ለቃላት አጠቃቀም ከይቅርታ ጋር ይሄ አስቀያሚ፣ እጅግ አስቀያሚ ዓመትም ሊወጣ ጥቂት ሳምንታት ነው የቀሩት፡፡ ዘወትር ስንል እንደኖርነውና እንደተለመደው ቢሆን በማንኛውም መለኪያ መልካምነት አጠገብ እንኳን ያልደረሰ ዓመት ሊወጣ ጫፍ ሲደርስ “ጦስ ጥምቡሳሳችንን ይዞ ጥርግ…
Read 1283 times
Published in
ባህል
የኒጀር ወታደሮች በብሔራዊው ቴሌቪዥን መፈንቅለ መንግሥት!! በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ኒጀር ወታደሮች በብሔራዊው ቴሌቪዥን መፈንቅለ መንግሥት አወጁ። ሕገ-መንግሥቱን መበተናቸውን፤ ሁሉም የመንግሥት ተቋማት ለጊዜው ሥራ ማቆማቸውንና የሃገሪቱ ድንበሮች መዘጋታቸውን ይፋ አድርገዋል።ከረቡዕ ጀምሮ የኒጀር ፕሬዝደንት ሞሐመድ ባዙም በወታደሮች ቁጥጥር ሥር እንዳሉ ተዘግቧል።የአሜሪካ ውጭ…
Read 1539 times
Published in
ባህል
በደቡብ አሜሪካዊቷ ሀገር ብራዚል አስገራሚ የፍቅር ታሪክ ተሰምቷል።ኢማኑኤላ የተባለችው እንስት ስልኳን ሞጭልፏት ካመለጠው ግለሰብ፣ ፍቅር ይዞኛል ማለቷን ኒውዮርክ ፖስት አስነብቧል።ስሙ ያልተጠቀሰው ግለሰብም ስልኳን ከሰረቀ በኋላ የተሰማውን ስሜት አጋርቷል። “በስልኳ ላይ የተነሳቻቸውን ምስሎች ስመለከት ልዩ ስሜት ተሰማኝ፤ ምን አይነት ውበት ነው…
Read 1525 times
Published in
ባህል
”ከ‘ሰፊው’ ተገልጋይ ይልቅ (‘ሰፊው’ ሕዝብ ከሚለው በውሰት የተወሰደ!) ወይ ራሳቸውን ብቻ፣ ወይ አ ለቆቻቸውን ብቻ፣ ወይ ዘመድ አዝማዶቻቸውን ብቻ፣ ወይ አማት ምራቶቻቸውን ብቻ አይነት አገልግሎት አሰጣጥ ስናይ ብዙም ምቾት አይሰጠንም፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ! ይኸው ሐምሌም ሽው ብሎ ሊሄድ ነው...ሲያንሸወሽወን ከርሞ ማለት…
Read 1407 times
Published in
ባህል