ባህል

Saturday, 10 August 2019 00:00

‘ጤፍ በጄሶ’

Written by
Rate this item
(3 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሁለት ጓደኛሞች ጣጣው ባለቀለት የሆነ ምርጫ ላይ እድል ስለቀናው ሰው እየተነጋገሩ ነው፡፡“ስማኛ፣ እሱ ሰውዬ በደንብ አድርጎ ምርጫውን ሰርቆታል እያልኩህ ነው፡፡”“እኔ ደግሞ አልሰረቀም፣ ተራ አሉባልታ ነው እያልኩህ ነው፡፡”“አንተ ስለምትደግፈው ምንም ቢሉህ አታምንም::”“እሺ እንዳምንህ ማስረጃ ስጠኝ፡፡”“ቆይ፣ ድምጽ ለሰጡት ሰዎች ገንዘብ አልሰጠም…
Rate this item
(7 votes)
“ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል… በምኑም በምናምኑም የምናነሳት አሜሪካ እኮ በአንድ ጣራ ስር በሚኖሩ የቤተሰብ አባላት መካከል የተለያዩ የፖለቲካ አቋሞች ይንጸባረቃሉ፡፡ ባል ሪፐብሊካን ቢሆን፣ ሚስት ዲሞክራት ትሆናለች፡፡ አንዱ ጽንስ ማቋረጥን ሲደግፍ፣ ሌላው ሊቃወም ይችላል፡፡ አንዱ ከሰሜን ኮሪያ ጋር ወዳጅ መሆን አለብን ሲል፣…
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!(የምርም… ረዘም አድርጎ “አንዴት ሰነበታችሁ?” ብቻ ሳይሆን “እንዴት አደራችሁ?” ብቻ ሳይሆን “እንዴት አረፈዳችሁ?” “እንዴት ዋላችሁ?” “እንዴት አመሻችሁ?” መባባል የሚያስፈልግበት፣ “አይመጣምን ትተሽ፣ ይመጣልን ለመያዝ እንኳን ግራ የተጋባንበት ጊዜ ነው፡፡ ብቻ… ሁሉንም ለበጎ ያደርገውማ!)ስሙኝማ…የትኛው ስፍራ ምን መባል እንዳለበት፣ ምን መባል እንደሌለበት…
Rate this item
(1 Vote)
“ስሙኝማ…እውነት ለመናገር እኮ ብዙ ዘፈኖቻችን እነኚህን አይነት ነገሮች በተመለከተ “ግፋ ወደፊት…” አይነት መልዕክቶች ያላቸው ይመስላሉ… “አሁንስ ከእነ ሚስቱ ሊናፍቀኝ ነው” በሚሉ ስንኞች… “እሽክም እናኑ…” ብለናል፡፡ “እሷ ስትጠፋ እህቷ ተገኘች” በሚሉ ስንኞች “ለእኔም አምጪ፣ ለአንቺም ጠጪ” ስንል አንግተናል፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ግልጽ ያለ…
Rate this item
(3 votes)
“የፖለቲካን ነገር ካነሳን አይቀር…የእኛ ‘ክርከር’ እኮ ኮሚክ ነው፡፡ እኔ የምለው… ለምንድነው ሳንሰዳደብ መነጋገር ያቃተን! የምር ግን.. የሀሳብ ድህነት እዚህ ደረጃ ላይ ደርሷል ማለት ነው?--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… እንግዲህ ጨዋታም አይደል…ወዳጅነት፣ ቀላል ባቡር፣ ሰማይ ጠቀስ ህንጻ ምናምን ሌላ ጉዳይ ነው፡፡ ግን ስንትና…
Saturday, 06 July 2019 14:42

የወቅቱ ጥቅስ

Written by
Rate this item
(3 votes)
“ሕዝቦችን ሁሉ የሚፈጥር አንድ አምላክ ነው:: ይህም አምላክ የምንለው የሕዝቦች ፈጣሪ፤ ሕዝቦቹን ሁሉ ትክክል አድርጎ ፈጥሮ ላኗኗራቸውና ለልማታቸው የሚያስፈልጋቸውን ነገር ሁሉ ከሙሉ ፈቃድና ሥልጣን ጋራ በጃቸው ሰጥቷቸዋል:: ስለዚህ ማናቸውም ሕዝብ ቢለማም ቢጠፋም በገዛ እጁ ነው፡፡ ሕዝብ የሚጠፋበት አንዳንድ ጊዜ ምክንያት…