ባህል
“ስሙኝማ…የፎርጀሪ ነገር ካነሳን አይቀር ስንት ዓይነት ፎርጂድ አለላችሁ መሰላችሁ! እንደውም እኮ ዘንድሮ አሱ ነው ያስቸገረን፡፡ ፈላስፋውም፣ አዳኙም፣ ጀግናውም በዛብን እኮ! ልክ ነዋ…ትናንት ያልነበረ ፈላስፋነት፣ ትናንት ያልነበረ አዳኝነት፣ ትናንት ያልነበረ ጀግንነት…አለ አይደል… እንዴት ነው በአንድ ሌሊት ሊሰፍርብን የሚችለው!” እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንደምንም እያቃሰታችሁም፣…
Read 2146 times
Published in
ባህል
“ስሙኝማ…መቸም ዘንድሮ አየሩን የሞላው የፈጠራ ወሬ ለጉድ ነው፡፡ እናላችሁ… ልክ ክረምት፣ በጋ እንደምንላቸው ወቅቶች ‘የሀሰት ወሬ ወቅት’ ላይ ያለን ነው የሚመስለው፡፡ ከምንም ጊዜ በላይ እውነትንና እውነትን ብቻ በምንፈልግበት ጊዜ፣ ይሄ ሁሉ የሀሰት ወሬ አለ አይደል… ጥሩ አይደለም፡፡-- “ እንዴት ሰነበታችሁሳ!“ለአስተማሪዎች…
Read 1872 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ስንት መቶ ሱቆች ናቸው ታሸጉ የተባለው?! ይሄ ሁሉ ነጋዴ ያለ አግባብ በመሰረታዊ እቃዎች ላይ ዋጋ መቆለሉ…አለ አይደል…የግለሰቦቹ ‘ክፋት’ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የስርአትና ህግ የማስከበር ጉዳይም ነው፡፡የምር እኮ፣ እንግዲህ ጨዋታም አይደል…… በዋጋ መናር ስናለቅስ እኮ ብዙ ጊዜያችን ነው፡፡ ቀደም ሲል…
Read 1866 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ ምን አደረግንህ? እንደው ምነ በደልንህ?አንድዬ፡— አሁን ደግሞ ምን አደረግኸን ልትሉኝ ነው!ምስኪን ሀበሻ፡— ይህን ሁሉ ቁጣ የምታወርድበን ምን ሀጢአት ብንሠራ፣ ምን ያሀል ብናስቀይምህ ነው!አንድዬ፡— እኮ ምን አደረግኋችሁ?ምስኪን ሀበሻ፡— ይህንን መቅሰፍት ሀገራችን ላይ ያመጣህብን ምን ብናደርግሀ ነው? ያለን…
Read 2454 times
Published in
ባህል
ኖቭል ኮሮና ቫይረስ በሽታ ምንድን ነው?ኖቭል ኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ከቀላል እስከ ከባድ የመተንፈሻ አካል ህመም ሚያስከትል ቫይረስ ነው፡፡ እንደ ጉንፋን አይነት ቀላል ምልክቶችን አሳይቶ በራሱ ሊድን ይችላል፤ ወይም ሊባባስና እንደ ሳንባምች፣ ከባድ የመተንፈሻ አካላት ህመም ብ ሎም የ ኩላሊት ስ…
Read 5150 times
Published in
ባህል
“ታዲያላችሁ…አንዳንድ ቀን በቃ ምንም ነገር ሳትሰሙና ሳታዩ መዋል ትፈልጋላችሁ፡፡ ሬድዮና ቴሌቪዥን የለ፣ ጋዜጣ የለ፣ ፌስቡክ ምናምን ቡክ የለ! ዓለም ልትጠፋ ነው ቢባል እንኳን “ለአርባ ስምንት ሰዓታት ኖ ፌስቡክ!” አይነት ‘ሰበር ውሳኔ’ ታስተላልፋላችሁ፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!መቼም የችግር ወሬ እጥረት የለብንም፡፡ የምር ግን…
Read 2088 times
Published in
ባህል