ባህል

Rate this item
(3 votes)
"“ለኢትዮጵያ ትክክለኛው መንገድ የእኛ ብቻ ነው” የሚሉዋት ነገር ‘አደብ ገዛች’ ስንል አፈር ምሳ እየተነሳች አስቸገረችንሳ! ለነገሩ መንገድ የብቻም ሆነ የጋራ የሚሆነው መጀመሪያ መንገዱ ሲኖር ነው፡፡ እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኛማ... በወዲያኛው ዘመን የሆነችና በአለፍ፣ አገደም የምንደግማት ነገር አለች። (በወዲያኛው ዘመን የሚለውን እንደተመቸ ማስላት…
Rate this item
(3 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!“እሷ እኮ ነገር መደባበቅ አትወድም። እንዳመጣላት ነው የምትዘረግፈው፣” የሚባል ነገር አለ፡፡ ሴትየዋ እኮ ትንሽ የሆነ ነገር ደስ ካላት “አናውቃትምና ነው...” ብላ በቡናም ሆነ በሌሎች ስፍራዎች ምስጢር ተብለው የተነገሯትን ነገሮች የምትዘረግፍ ነች፡፡“እንዲህ ተኳኩላ ስትታይ እኮ ሰው ትመስላለች፡፡”“ደግሞ ምን ሆነች ልትያት…
Rate this item
(1 Vote)
የአገርን ሉአላዊትና ህግን ለማስከበር ሲሉ የአካል ጉዳት የሚደርስባቸው ጀግኖችን በዘላቂነት የመንከባከብና የጀግና ሰማዕታት ልጆችና ቤተሰቦች ቀሪ ዘመናቸውን ያለ እንግልትና ችግር እንዲገፉ የማገዝ አላማ ያለው ብሔራዊ የጀግኖችና የህፃናት አምባ እውቅናና ህጋዊ ፈቃድ አግኝቶ በአዲስ መልክ ተቋቁሟል፡፡በአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንና በዲያስፖራ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን…
Rate this item
(3 votes)
"ምን መሰላችሁ... እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ... መገለባበጥ እኮ በሁሉ ነገር አለ፡፡ መገለባበጥ ማለት የሆነ ሚዛን ወዴት እንዳጋደለ አይቶ ሄዶ ልጥፍ ነው... በየጊዜው ማለት ነው፡፡--" እንዴት ሰነበታችሁሳ!ደጅ ጠናሁ፣ ደጅ ጠናሁ እንግዲህ ታከተኝየሆዴን ጠይቆ ማን ባሰናበተኝ…እንግዲህ ላይፍ ‘ፌይር’ አለመሆኑን ቀጥሎበታል...እኛም ላይፍ…
Rate this item
(1 Vote)
መልካም፣ መልካሙ ነገር ሁሉ ለ‘ፈረንጅ’ ተሰጥቶ እኛን እኮ “ሁሉም ዜሮ፣ ዜሮ” አድርገውናል፡፡ ያ ማነው የሚሉት ፈረንጅ “የጤፍ የባለቤትነት መብት ለእኔ ካልተሰጠኝ፣” ሲል የነበረው እኮ ከመሬት ተነስቶ አይደለም፡፡ ‘በር ሳይቆልፉ፣ ሰውን ሌባ ይላሉ’ እንደሚባለው ነው፡፡ እንደውም “ለጤፉ ሲገርማቸው ገና የቆጭቆጫውንም የባለቤትነት…
Rate this item
(2 votes)
"የምር ግን...አለ አይደል...ትረምፕ ሳይታወቃቸው በአንድ በኩል ለዓለም ውለታ ውለዋል...አማሪካን ተፋቀቻ! ስትፋቅ ሌላ ሆና ተገኘቻ! እነኛ በትንሽ ትልቁ በ“ማእቀብ እንጥላለን!” “እርዳታ እናቋርጣለን!” ምናምን እያሉ ጣታቸውን የሚወዘውዙብን የዲሞክራሲ ጡት አባቶች፣ የዲሞክራሲ ክርስትና አባቶች፣ የዲሞክራሲ ነፍስ አባቶች-" እንዴት ሰነበታችሁሳ!የአገልግሎት ክፍያ ማእከል ነው። በርካቶች…