ባህል

Rate this item
(2 votes)
"ማስመሰል! ማስመሰል! ማስመሰል! እናላችሁ...አለ አይደል...ፎርጅድ ሰው መኖሩን እስካሁን ‘በማስረጃና በመረጃ’ እንደሚባለውአይነት በማሳያነት የምናቀርበው ባይኖረንም፣ ፎርጅድ ባህሪ ግን መኖር ብቻ ሳይሆን የዘመናችን ዋናው መለያ ሆኗል፡፡-" እንዴት ሰነበታችሁሳ! የሆነ አገልግሎት መስጫ ስፍራ ነው። እና የሆነ ባለጉዳይ ከመግባቱ በፊት እጁን በሳኒታይዘር ሙልጭ አድርጎ…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ... አሁን ያለንበትን አይነት ምኑን እንደምንጨብጥ፣ ምኑን እንደምንይዝ ግራ የተጋባንበት የቅርብ የሆነ ጊዜ ማሰቡ አስቸጋሪ ነው፡፡ በአንድ ጊዜ ሁሉ ነገር እንዲህ መላ ቅጡን ያጣል እንዴ! እናላችሁ...“ለበጎ ነው፣” “ሊነጋ ሲል ይጨልማል...” ምናምን መባባሉ አሪፍ ነው፡፡ ለጊዜው ቢሆን ያረጋጋላ! አሁን እኮ…
Rate this item
(2 votes)
"--እና አምስት መቶዋን ‘ላፍ’ ያደርግና አምስት ቀን፣ አምስት ሳምንት፣ አምስት ወር...ጭጭ! ምን አለፋችሁ... የአሥራ አምስት ዓመት ወዳጅነትን በአምስት መቶ ብር ይለውጠዋል፡፡ ምክንያቱም ዘንድሮ ብዙዎቻችን በተለይ ቅርብ ከሆኑ ሰዎቻችን የወሰድነውን የገንዘብም ሆነ የእቃ ብድር የመመለስ አለርጂክ አለብንና፡፡ ኮሚኩ ነገር እኮ...አለ አይደል...ስንመልስም…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ይኸው እንግዲህ ኑሮም ግራ እንዳገባን፣ ‘ቦተሊካውም’ ግራ እንዳጋባን፣ የሰዉ ባህሪይ ግራ እንዳጋባን፣ የፖለቲካ ስብስቦች እውነተኛ ዓላማና ግብ ግራ እንዳጋባን፣ በሀገራችን ዙሪያ እየተካሄዱ ያሉ መሰባሰብ የሚመሳስሉ ነገሮች ግራ እንዳጋቡን፣ የ‘ፈረንጆች’ ነገር ግራ እንዳጋባን ...የ2013 ግማሿን ላፍ አደረግናት፡፡ ምስኪን ሀበሻ፡—…
Sunday, 21 February 2021 17:15

‘ተራችንን’ ጥበቃ...

Written by
Rate this item
(4 votes)
"ስሙኝማ...ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ... ለዚህ ‘መካከለኛ ገቢ’ ለሚባለው ነገር ተራ ይዘን አልነበረም እንዴ! (ወይስ የያዝን መስሎን ነው!) አሀ...ልከ ነዋ...እንደውም ብዙ ነገሮች ላይ “ሀገሪቱ መካከለኛ ገቢ ስትደርስ ይሳካል...” ምናምን የሚባል ነገር ተለምዶ ነበር፡፡ ግን አሁን መካከለኛ ገቢ፣ ‘መካከለኛ ህልም፣” ነገር ሆነች…
Rate this item
(1 Vote)
"-ማን ያልጠመደን አለ፡፡ አሁንማ ለይቶላቸው ግንባር ገጥመው ይኸው ጋዜጣ አይቀራቸው፣ ቴሌቪዥን አይቀራቸው፣ ማህበራዊ ሚዲያዎች አይቀሯቸው…. አንድዬ በቀላሉ ከጥይት ያልተናነሰ ዘመቻ እያካሄዱብን ነው፡፡--" እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ እኔ ነኝ፡፡አንድዬ፡— አሁን፣ አሁንማ ምንም እኮ መናገር አያስፈልግህም፡፡ ገና በኮቴህ አንተ መሆንህን አውቅሀለሁ፡፡ ለምን…