ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ለጿሚዎች እንኳን ጾመ ልጓሙን ፈታላችሁ፡፡በልክ ይበላማ!እኔ የምለው…. በፍልሰታ ጾም መያዣ ዋዜማ አዲስ አበባ የእውነትም የጉድ አገር ሆና ነበር። የምር እኮ… በተለይ ወደ ማታ ላይ ትልቅም ሆነ አነስ ያለ ምግብ ቤት ገብታችሁ ዘና ብሎ መብላት ብሎ ነገር የለም፡፡ ገና የመጨረሻዋን…
Read 2651 times
Published in
ባህል
አንድ ቀልድ ትሁን እውነት ገና ያልለየላት ሚዲያ ላይ በተለያየ መልክ የምትቀርብ ነገር አለች፡፡ አንደኛው ምን ይላል…ሰውየው በእርጅና ምክንያት ከወደ ትከሻቸው ጎበጥ ብለው የሚሄዱት በዱላ እርዳታ ነው። እናላችሁ… አንድ ‘ጠጉር የሚያበቅልበት ቦታ የበዛበት’ ጎረምሳ ሊያሾፍባቸው ምን ይላቸዋል… “አባባ ለምን ጎበጡ?” ይላቸዋል፡፡…
Read 2810 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ከተማችን ውስጥ አንዳንድ ስፍራዎች አሉ …አለ አይደል…በአጠገባቸው ስታልፉ የእህል በረንዳ ጥራጥሬ ሁሉ ትከሻችሁ የተራገፈ የሚያስመስሉ ቦታዎች፡፡ በቃ… ምን አለፋችሁ…ካልጠፋ ‘ትውስታ’ ምንም በሌለበት ስፍራ ያያችሁት ሆረር ፊልም ሁሉ አእምሯችሁ ውስጥ በትልቅ ስክሪን በ‘ስሪ ዲ’ (ቂ…ቂ…ቂ…) መርመስመስ ይጀምራል፡፡ እናላችሁ… የሆኑ በአሥራዎቹ…
Read 2490 times
Published in
ባህል
“ውሸት ስንናገር በጥፊ የሚያጠናግር ሮቦት በየቦታው ይተከልልንማ!” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… የመዋሸት ነገር ካነሳን አይቀር…ይቺን ስሙኝማ… አባት ሆዬ ማንም ሰው ውሸት በተናገረ ጊዜ በጥፊ የሚያጮል ሮቦት ይገዛል፡፡ ከዛም አንድ ቀን እራት ላይ ሊሞክረው ይወስናል። አባትየውም ልጁን “ከሰዓት በኋላ የት ነበርክ?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡…
Read 3733 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!መስከረምም ደረሰ፣ ሌላ ዓመትም ሽው ብሎ ሄደ፡፡ ይኸው ሆኗል ነገራችን-- አሮጌ ዓመት መሸኘት አዲስ ዓመት መቀበል፡፡ አምና ከዘንድሮው እየተሻለ ከተረተ አያልፍም ያልነው ነገር ሁሉ እውነት እየሆነ ይኸው እዚህ ደረስን፡፡ ምስኪን ሀበሻ:- አንድዬ ከብዙ ጊዜ በፊት እንዲሁ ነገሩ ሁሉ ግራ…
Read 2687 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ኢድ ሙባረክ!ሰውየው ጓደኛው ዘንድ ስልክ ደውሎ እንዲህ ይለዋል፡፡ “ምክር ከፈለግህ የጽሁፍ መልእክት ላክልኝ፣ ጓደኛ ከፈለግህ ደውልልኝ፣ እኔን ከፈለግኸኝ ወደ እኔ ና…ገንዘብ ከፈለግህ ግን የደወሉላቸውን ደንበኛ አሁን ማግኘት አይችሉም…” ብሎ ዘጋው፡፡ስሙኝማ…ጓደኝነት፣ ወዳጅነት ምነዋ እንዲህ ቅጡን አጣ! የምትሰሙት ሁሉ አገር ታምሶ…
Read 6226 times
Published in
ባህል