ባህል

Saturday, 12 February 2022 12:14

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ለመከራ የጣፈን ሕዝብ ስለሆንን” ሙሼ ሰሙ ከመረጋጋት ወደ ግጭት፣ ከግጭት ወደ ጦርነትና መተላለቅ ቀጥሎም ወደ ሀገር መፍረስ ለመሸጋገር የሚቆረጥልን ቀጠሮና የሚተነበይልን ትንቢት የለም፤ የሚወስነን ሰላም፣ ልማትንና እድገትን ለማስፈን የሚያስፈልገው እውቀት፣ ችሎታና አስተዋይነትም አይደለም። የሚያስፈልጉን ተራ ጨለምተኝነት፣ ጭፍን ጥላቻ፣ ጨካኝነት፣ ግራና…
Rate this item
(1 Vote)
 "ምን መሰላችሁ...እዚህ ሀገር ቦተሊከኛውም፣ ባለ ኳሱም፣ ባለ መፍትሄ ሀሳቡም ባለ ምናምኑ ውድድሩም...አለ አይደል...ሽንፈትን መቀበል፣ ከእኛ የተሻለ መኖሩን ማመን በራሳችን ላይ ‘ፒስቶሏን’ ማዞር ነው የሚመስለን፡፡ ምናልባት ከእኛ እጅግ በጣም የተሻሉ ሀሳቦች ያሉት፣ ከእኛ በጣም የተሻለ የሥራ ብቃት ያለው፣ ከእኛ በጣም የተሻለ…
Saturday, 05 February 2022 12:13

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ሰው አክባሪ ትውልድ እናፍራ!!! “ግብረገብነት እያንዳንዱ ሰው ከሌሎች ሰዎችና ከራሱ ሕይወትና እድገት፣ መብትና ነፃነት፣ ጥቅምና ፍላጎት፣ ክብርና ዓላማ አንፃር ማድረግ የሚገባው ወይም ማድረግ የማይገባው ድርጊት፤ መሆን የሚገባው ጠባይ ወይም መሆን የማይገባው ጠባይ ነው” ሲል የአቡነ ጎርጎሪዮስ ት/ቤቶች የግብረገብ ትምህርት መማሪያ…
Rate this item
(3 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ወዳጅነታቸው ጥብቅ ከመሆኑ የተነሳ እሱዬው ቤተሰብ አይነት ሆኗል፡፡ እዛ በመጣ ጊዜም እንደ እንግዳ ሳሎን ጭብጥብጥ ብሎ ተቀምጦ...አለ አይደል... “በጠራራ ፀሀይ እዚህ ድረስ መጥቼ እነኚህ ሰዎች ሻይ እንኳን አይሰጡኝም እንዴ! ምን አይነት ችጋራሞች ናቸው!” ምናምን እያሉ በሆድ መራገም የለም፡፡ ሰትት…
Saturday, 29 January 2022 00:00

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የማዘጋጃ ቤቱ ጉዳይ.... መላኩ ብርሃኑ የአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በእውነቱ ዋይት ሃውስ መስሏል...በበኩሌ የመስሪያ ቤቶች ቢሮ ‘ሪኢኖቬሽን’ እቅድና ትግበራን ጉዳይ የምቃወመው ሃሳብ አይደለም። ሰራተኛም ምቹ ስፍራ ተገልጋይም የሚያምር ከባቢ አይጠላበትም። በአሮጌ ቢሮና፣ በሚሸት ኮሪደር፣ በሚንቋቋ ወንበር፣ በአቧራ በተሸፈነ ጠረጴዛ…
Rate this item
(1 Vote)
 "--ከነገሩ ሁሉ በካሜሩኑ ጨዋታ ምነው ግማሽ መንገድ ላይ ደከሙ? ምነው በመጀመሪያው ግማሽ ያሳዩትን የጨዋታ እንቅስቃሴ በሁለተኛው መድገም አቃታቸው? ምነው ‘ፋይቲንግ ስፒሪት’ የሚሉት ነገር አነሳቸው? ምነው እልህ የሚባለው ነገር ሌሎቹ ቡድኖች ላይ የምናየውን ያህል ልናይ አልቻልንም? አይነት ጥያቄዎች መጠየቅ ይቻላል፡፡--" እንዴት…