ባህል

Rate this item
(0 votes)
በተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች ሳቢያ በአፍሪካ ተምረው መለወጥ ሰርተው ራሳቸውን መቻል አቅቷቸው ለስደት የሚዳረጉ ወገኖችን በማስተማርና የስራ ማስጀመሪያ ድጋፍ በማድረግ ራሳቸውን እንዲችሉ የሚያደርግ ላይቭ አዲስ የተሰኘ ተቋም ሰሞኑን አንድ ፕሮግምራ አዘጋጅቶ ነበር።ፕሮግራሙ እነዚህን ከተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ ከስደት የተመለሱና ለስደት ተጋላጭ የሆኑ…
Rate this item
(1 Vote)
"እና የተከሰከሱ ፊቶች በበዙበት ዘመን፣ ትንሹም፣ ትልቁም ካብ ለካብ በሚተያይበት ዘመን፣ ይበልጥ ፈገግ ማለት እንደ መልካምነት ሳይሆን...አለ አይደል... ‘የፈገግታ የሴራ ትርክት’ (ቂ...ቂ...ቂ...) ነገር ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል ለማለት ያህል ነው፡፡" እንዴት ሰነበታችሁሳ!የምር ግን ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ...ግራ ገባን እኮ! ኮሚክ ነገር…
Saturday, 19 March 2022 11:08

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
አንድ ነገር ልንገርህ? ቀና አትበል.. !! መላኩ ብርሃኑ ኑሮ “ጣራ ነክቷል” ከሚለው ቃል ይልቅ “ሰማይ ረግጧል” የሚለው የበለጠ ይገልጸዋል። ትናንት እንደቀልድ “ድሮ” ሆኗል። ከሁለት ዓመት በፊት የተጋቡ ሙሽሮች “ኑሮ በኛ ጊዜ” እያሉ የሚተርኩባት ሃገር ላይ ነን ያለነው። ብዙ ጊዜ እንደምለው…
Saturday, 12 March 2022 15:30

መልዕክቶቻችሁ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በባንኮች የተፈጠረው መተረማመስ የማን ጥፋት ነው?! ብሔራዊ ባንክ ሁሉም ባንኮች የደንበኞቻቸውን መረጃ እንዲያሟሉ በቅርቡ ያወጣው መመርያ ቀነ ገደቡ በመተላለፉ ባንኮች ሌላ አገልግሎት መስጠት በማይችሉበት ሁኔታ እየተተራመሱ ነው። ሕዝቡም እንደፈረደበት የገዛ ገንዘቡ ታግቶበት፣ በጠራራ ጸሃይ ሰልፍ ተራ ገብቶ እየተተራመሰ ነው። ለማን…
Saturday, 12 March 2022 15:19

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ባለስልጣኖቻችን እንደ ባለሃብቶች ሳይሆን- ፋሲል የኔአለም የኤርትራ ባለስልጣናት በአደባባይ ድህነትን ከህዝባቸው ጋር ተካፍለው እንደሚኖሩ ለማሳየት ይሞክራሉ። የኢትዮጵያ ባለስልጣናት በተቃራኒው ስልጣናቸውንና ሃብታቸውን ለማሳየት ውድ መኪኖችን እየነዱ ከቦታ ቦታ ሲሽከረከሩ ይታያሉ።የኤርትራ ህዝብ ኑሮው ሲገርፈው፣ “እኛን ብቻ ሳይሆን መሪዎችንም ነው የሚገርፈው” ብሎ፣ ችግሩን…
Rate this item
(1 Vote)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ..እኔ የምለው ወይ የሆነ የተበተነብን ዱቄት ነገር አለ፣ ወይ ደግሞ የሆነ ቦታ ተሰብስበው ጥቁር ዶሮ አዙረውብናል ማለት ነው... እንዴት ነው የኑሮው መክበድ እዚህ ደረጃ ሊደርስ የቻለው!?መንገደኛው ጋዜጠኛ፤ ‘የአንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን’ አስተያየት ለመሰበሰብ ከተማ ወጥቷል፡፡መንገደኛው ጋዜጠኛ፡- “ካላስቸገርኩዎት አሁን ስላለው…