ባህል

Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንዴት ያለው ሩቅ ጭንቅ ያለው መንገድአሻቅቦ ወጥቶ ወደ ታች መውረድየሚሏት የጥንት አባባል አለች፡፡ሰሞኑን አንዱ ሰውዬ ወጥቶ፣ ወጥቶ ‘ወረደ’ አሉ! ምን ግርም ይልሀል አትሉኝም… ለዚህ ሰውዬ እንደዛ በአገሪቱ ሚዲያዎች ሁሉ እንዳልተጨበጨበለት፣ ‘መወድስ ቅኔ’ አይነት ነገር እንዳልተዥጎደጎደለት…አሁን ሲወድቅ “ጉዱን’ኮ ድሮም አውቅ…
Rate this item
(10 votes)
ውሸት ራሱን የቻለ በሽታ ሳይሆን የበሽታ ምልክት ነውሃሰተኛ የትምህርት ማስረጃ - መዋሸት ሳይሆን ማጭበርበር ነውውሸት ወደ ስብዕና ደረጃ ከተሸጋገረ፣ ግለሰቦቹ ችግር እንዳለባቸው አይቀበሉትምውሸት ምንድን ነው?ውሸት ራሱን የቻለ የስብዕና መለያ ሊሆን ይችላል፡፡ የተለያየ እድሜ ላይ ሊከሰትም ይችላል፡፡ አንዳንድ ጊዜ ከጨቅላነት እድሜ…
Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…አንድ በጣም የቸገረን ነገር አለ…ለምንድነው ሁልጊዜ ወጥተንም፣ ወርደንም ሌላው ሰው ያደረገውን እኛም ማድረግ የምንፈልገው! አይገርማችሁም! ፉክክር አይሉት፣ መንፈሳዊ ቅናት አይሉት፣ ጤናማ ውድድር አይሉት…ያኛው ስላደረገው ብቻ ሌሎቻችን ‘ኮፒ ፔስት’ ለማድረግ ስንሽቀዳደም የምር ቀሺም ነገር ነው፡፡አንድ ወዳጄ የነገረኝን አባባል ስሙኝማ…“ባለ እንጨት…
Saturday, 14 June 2014 12:04

የኢትዮጵያ ታሪክ

Written by
Rate this item
(9 votes)
...በዚያም ወራት ደጃች ብሩ፤ ጭልጋ አርባ አምባ ታስሮ ሳለ፣ ሚሽቱ ወይዘሮ የውብዳር ከእልፍኝ አሽከሮቿ አንዱን መልምላ ውሽማ አበጅታ ነበረ፡፡ ይህን ነገር ደጃች ብሩ በሰማ ጊዜ አዘነ፡፡ በበገና እንዲህ ብሎ አለቀሰ፡፡ ...“መከራን በሰው ላይ እንዲያ ሳቀለው፣ምንኛ ከባድ ነው እኔ ብይዘው፡፡ መከራ…
Rate this item
(0 votes)
የዛሬ 30 ዓመት 4ሺ ቤተ እስራኤላውያን በሱዳን በረሃ አልቀዋል ባለፈው ወር ግንቦት 20 የደርግ ሥርዓት የተገረሰሰበትና የፖለቲካ ስርዓቱ የተለወጠበት 23ኛ ዓመት ብዙ ሺ የአዲስ አበባ ነዋሪ በታደመበት በስቴዲየም ተከብሯል፡፡ በዚሁ ቀን በእስራኤል ኢየሩሳሌም ውስጥም ቤተ እስራኤላውያን ዕለቱን አክብረውት ውለዋል፡፡ በእርግጥ…
Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ሰኔ ቀደመ ሰኞ ተከተለ! ለነገሩ ‘ሰኔና ሰኞ’ በቋሚነት ከገጠመ ስንት ጊዜያችን!ስሙኝማ…በታሪካዊቷና ‘ታሪከኛዋ’ ከተማችን አንድ ክፍል ነው አሉ፡፡ እናላችሁ… ዕድሜያቸው ወርቅ ኢዮቤልዩን ‘አስከንድቶ’ ያለፈ ሴቶች (ቤተሰብና ሥራ ያላቸው!) በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በአካባቢው ዘንጠው ይቆማሉ አሉ፡፡ እና ‘ፒክ የሚያደርጓቸው’ ደግሞ… አለ…