ባህል

Rate this item
(7 votes)
በሩትገርስ ዩኒቨርሲቲና በሚቺጋን ዩኒቨርሲቲ በተካሄደ ጥናት፤ በትዳር ህይወት ውስጥ ከባልየው ይልቅ የሚስትየው ደስታ ለግንኙነታቸው ህልውና የበለጠ አስፈላጊ እንደሆነ ተረጋገጠ፡፡ ተመራማሪዎቹ በአማካይ ለ39 ዓመታት በትዳር የዘለቁ ጥንዶች ላይ ጥናት እንዳደረጉ ታውቋል፡፡ ጥንዶቹ የትዳር አጋሮቻቸው ያደንቋቸው፣ ይሞግቷቸው ወይም ያበሽቋቸው እንደሆነ የተጠየቁ ሲሆን…
Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንዴት ነው የአዲስ ዓመት ዕቅድ…‘ተጀመረ’ እንዴ! እኔ የምለው…ሱስ ምናምን ነገርን በተመለከተ፣ በፊት እኮ አሪፍ ነበር፡፡ ወይ “መጠጥ አቆማለሁ…” ነው ወይ “ማጨስ አቆማለሁ…” አለቀ፡፡ አሁን ሱሶቻችን በአይነትና በብዛት ስለበዙ…አለ አይደል… እነ “መጠጥ አቆማለሁ…” “ማጨስ አቆማለሁ…” ኦልድ ‘ስቶሪ’ ነገር ሆነዋል፡፡ እኔ…
Saturday, 27 September 2014 09:17

ታላቁ የኩፋ ፒራሚድ

Written by
Rate this item
(3 votes)
አብዛኛው ሰው ስለፒራሚድ ሲነሳ ግብፅን ማሰቡ አይቀሬ ነው፡፡ እነዚህ ድንቅ የምህንድስና ጥበብ የታየባቸው የግንባታ ውጤቶች ያሉት ግን ግብፅ ውስጥ ብቻ አይደለም፡፡ ለምሳሌ በአለም ግዙፉ ፒራሚድ ያለው ሜክሲኮ ውስጥ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1492 ክሪስቶፎር ኮሎምበስ አሜሪካንን ከማግኘቱ በፊት ጥንታውያን…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ዛሬ ቃለ መጠይቅ ማድረግ አምሮኛል…ልክ ነዋ! በአንድ በኩል ትውልዱ ሁሉ እየተገለማመጠና እየተቻቸ በየራሱ መንገድ እየሄደ ነው፡፡ በሌላ በኩል እነእንትናዬን በተመለከተ የትውልድ ግንብ እንደ በርሊን ግንብ ይፈረካከስና… ህዝቤ በጋራ መግባባት ይሠራል፡፡ ቂ…ቂ…ቂ…. “‘እሱ’ ላይ ቬቴራን ምናምን ብሎ ነገር የለም…”…
Rate this item
(8 votes)
ያለፈውን ዓመት ከሁለት አኳያ ነው የምመለከተው፡፡ አንደኛው ከግል አኳያ ሲሆን ሁለተኛው ከሃገራችን ሁኔታ በተለይም ከፖለቲካው አኳያ ነው፡፡ በግል ደረጃ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እያስተማርኩ ነው የከረምኩት፡፡ ቤተሰቦቼ ቦስተን አሜሪካን ይኖራሉ፤ እነሱ ናፍቀውኛል፤ ሄጄ ማየት እፈልጋለሁ፡፡ በሃገር ደረጃ የዲሞክራሲ ሂደቱ በጣም አስቸጋሪ…
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው…ግድግዳው ላይ ያለው ቀን መቁጠሪያ ተለወጠ? እኛ አገር ዘመን መለወጥ ማለት ግድግዳ ላይ ያለውን ቀን መቁጠሪያ መለወጥ ከሆነ እየሰነበተ ነዋ! የምር እኮ…ዘንድሮ “ሲጋራ አቆማለሁ…” “ቂማ አቆማለሁ…” “መጨለጥ አቆማለሁ…” የሚል አንድም ወዳጅ አልገጠመኝም፡፡ ወዳጆቼ ‘ሲፑ’ና ‘ቂማው’… ይሄን ያህል…