ባህል

Friday, 11 September 2015 09:29

“ጨለማው እንደ ቀን…”

Written by
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ከዘመን ዘመን በሰላም አሸጋገራችሁማ!ሌሊቱ እንደ ጎሕ ቀደደ፣ ጨለማው እንደ ቀን ጠራእንደ ውቅያኖስ ዕፅዋት፣ እንደ ጠፈር ኮከብ ደራምድር ሥጋጃ ለበሰ፣ የጌጥ አልባሳት ተቀባ ሰማይ በዕልልታ አስተጋባ እዮሀ መስከረም ጠባ፡፡አዲሱን ዓመት እንደ ፀጋዬ ስንኞች ያሳምርልንማ!እሷዬዋ ምን አለች መሰላችሁ… “የአዲስ ዓመት…
Saturday, 05 September 2015 08:50

“ሌላ አገር ያለን…”

Written by
Rate this item
(10 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይቺን ስሙኝማ…አንድ ጊዜ አንድ ዳያስፖራ አገሩን ሁሉ ከበር መልስ ጋብዞ ጉድ ሊያሰኝ ይመጣል፡፡ ስንት መሰላችሁ የያዘው…ሁለት ሺህ ዶላር! እናላችሁ…የሆኑ አብሮ አደጎቹን ይዞ ማታ ይወጣል፡ ታዲያላችሁ…በየቦታው ሲገባ ለካ አገሪቱ የ‘ሎካል ዳያስፖራ’ አገር ሆናለች፡፡እሱ በሁለት ብር ምናምን የመታተን ገንዘብ እየቆነጠረ ሲያወጣ…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እንግዳ መቀበል ሲያምርብን! ኮሚኩ ነገር እኮ አሁን፣ አሁን እንግዳ እቤታችን ሲመጣ እኛ “ከቤት ውጡ…” የምንባል አይነት እየሆነ ነው፡፡እሷ፡— ኦባማን ተቀበልክ?እሱ፡— ማለት…እሷ፡— ማለትማ ጋሽ ኦባማን ተቀበልክ ወይ? እሱ፡— ምን አገባኝ?እሷ፡— ቢያገባህም፣ ባያገባህም እንግዳ ተቀባይ አይደለን እንዴ!ለነገሩማ “ሀበሾች እንግዳ ተቀባዮች ነን…”…
Rate this item
(11 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ለጿሚዎች እንኳን ጾመ ልጓሙን ፈታላችሁ፡፡በልክ ይበላማ!እኔ የምለው…. በፍልሰታ ጾም መያዣ ዋዜማ አዲስ አበባ የእውነትም የጉድ አገር ሆና ነበር። የምር እኮ… በተለይ ወደ ማታ ላይ ትልቅም ሆነ አነስ ያለ ምግብ ቤት ገብታችሁ ዘና ብሎ መብላት ብሎ ነገር የለም፡፡ ገና የመጨረሻዋን…
Rate this item
(10 votes)
አንድ ቀልድ ትሁን እውነት ገና ያልለየላት ሚዲያ ላይ በተለያየ መልክ የምትቀርብ ነገር አለች፡፡ አንደኛው ምን ይላል…ሰውየው በእርጅና ምክንያት ከወደ ትከሻቸው ጎበጥ ብለው የሚሄዱት በዱላ እርዳታ ነው። እናላችሁ… አንድ ‘ጠጉር የሚያበቅልበት ቦታ የበዛበት’ ጎረምሳ ሊያሾፍባቸው ምን ይላቸዋል… “አባባ ለምን ጎበጡ?” ይላቸዋል፡፡…
Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ከተማችን ውስጥ አንዳንድ ስፍራዎች አሉ …አለ አይደል…በአጠገባቸው ስታልፉ የእህል በረንዳ ጥራጥሬ ሁሉ ትከሻችሁ የተራገፈ የሚያስመስሉ ቦታዎች፡፡ በቃ… ምን አለፋችሁ…ካልጠፋ ‘ትውስታ’ ምንም በሌለበት ስፍራ ያያችሁት ሆረር ፊልም ሁሉ አእምሯችሁ ውስጥ በትልቅ ስክሪን በ‘ስሪ ዲ’ (ቂ…ቂ…ቂ…) መርመስመስ ይጀምራል፡፡ እናላችሁ… የሆኑ በአሥራዎቹ…