ባህል

Rate this item
(5 votes)
 "እኔ የምለው… ስንደግፍም ጥግ ድረስ ስንቃወምም ጥግ ድረስ! ስንባርክም ጥግ ድረስ፡ ስንረግምም ጥግ ድረስ! ስንወድም ጥግ ድረስ፣ ስንጠላም ጥግ ድረስ! ምን ይሻለናል!?" እንዴት ሰነበታችሁሳ!ክረምቱ ጨከነብንሳ! በሳሳ ሰውነት ይህን አይነት ብርድ! ለደግ ያድርግልንማ፡፡ ይቺን ግጥም ስሙልኝማ…አዲስ ሞድ ለብሳለችሹራብ ደርባለችጸጉሯን ተተኩሳ…ለፎርም ሰዓት…
Saturday, 01 August 2020 11:43

"እቃ፣ እቃ ጨዋታ"

Written by
Rate this item
(2 votes)
"እናማ…‘እቃ፣ እቃ ጨዋታ’ የሚመስሉ ወሬዎች፣ ‘እቃ፣ እቃ ጨዋታ’ የሚመስሉ አስተሳሰቦች፣ ‘እቃ፣ እቃ ጨዋታ’ የሚመስሉ ድርጊቶች በዝተዋል፡፡ ብቻ ምን አለፋችሁ…በብዙ ዘርፎች…‘እቃ፣ እቃ ጨዋታ’ የሚመስሉ ነገሮች በዝተዋል፡፡ ፊልም ላይ “ቁረጠው!” የሚሏት ነገር እውነት በሆነችና ከፊሉን እንኳን በገነደስነው እንዴት አሪፍ በሆነ ነበር!" እንዴት…
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪኑ ሀበሻ፡— አንድዬ፣ እኔው ልጅህ ነኝ፣ ምስኪኑ ሀበሻ፡፡አንድዬ፡— መጣህ! መጀመሪያ እንደ በቀደሙ ተሰልፋችሁ ነው የመጣችሁት?ምስኪኑ ሀበሻ፡— ኸረ አንድዬ፣ ብቻዬን ነኝ::አንድዬ፡— ይሻላል፣ ይሻላል፡፡ምስኪኑ ሀበሻ፡— አንድዬ፣ ሰብሰብ ብለን መምጣታችንን ጠላኸው እንዴ! አንድዬ፡— አልወጣኝም፡፡ አሁን እንደሱ የሚል ነገር ወጣኝ፡፡ምስኪኑ ሀበሻ፡— አይ ድንገት…
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ክረምቱ ምነው ገና ከመጀመሪያው ወራት እንዲህ ጨከነሳ! ብርዱ ከአሁኑ እንዲህ “እትቱ በረደኝ…” ያሰኘን ነሀሴን አንዴት እንደምንወጣው እሱው ነው የሚያውቀው:: ሻይ ማግኘት ፈተና የሆነበት መአት ሰው ባለበት… አለ አይደል… አንድ ሰሞን ‘ወተት ለጤና ጥሩ ስለሆነ በየቀኑ ጠጡ…” ምናምን የሚሉ የህንጻ…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ማይኬን ይዤ አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን ለማናገር ብቅ ማለቴን ለማሳወቅ ያህል ነው፡፡ የመጀመሪያው እንግዳዬ በእድሜ ጠና ያሉ ናቸው፡፡ጋዜጠኛው፡— እንግዳዬ ስምዎን ቢነግሩኝ?እንግዳ አንድ፡— ቢገርመው ታዘበ፡፡በለው! በቃ፣ ሲገርማቸው ጊዜ፣ የሚያደናግሩ ነገሮች ቢበዙባቸው ጊዜ ሊያደርጉ የሚችሉት ትልቁ ጉልበታቸው መታዘብ ነው፡፡ አሁን ብዙ…
Saturday, 04 July 2020 00:00

“ሆድ የባሰው…”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ …የሰሞኑ ዝናብ አንዴት ነው? ክረምትዬው ቀድሞ መግባቱ ነው እንዴ! አንድ የሆነ ፌዘኛ ወዳጅ ነበረን… አሁን መዓት ወንዝ ተሻግሮ የሚወደው ጨጨብሳ የሌለበት አገር ነው፡፡ ስለክረምት ሲወራ ምን ይል ነበር መሰላችሁ? “የአፍሪካ ኑሮ ዘላለም ክረምት ነው…” ሳሊም ነው ማነው የሚሏቸው…
Page 10 of 71