ባህል

Saturday, 10 October 2020 12:57

የ‘ግርግር’ ነገር!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
"ልክ ነዋ...እንደ ድሮ ቢሆን አኮ ሰው ሲጣላ መገላገል የተለመደ ነበር፡፡ አሁን ዋነኛው ቡጢ ቀማሽ መሀል የገባው ገላገይ ነው የሚሆነው፡፡ ብቻ በዚህም፣ በዛም ‘ግርግር’ ነገር፣ “ጭር ሲል አልወድም” ነገር የሚመቸን የበዛን ነው የሚመስለው፡፡--" እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...ዛሬ እኮ መስከረም 30 ነው። ማለቴ...ምንም ነገር…
Rate this item
(0 votes)
"-እንደው፣ ለትንሹም ለትልቁም እኔን መውቀሳችሁን መቼ ነው የምታበቁት! ችግር ፈጣሪዎች ራሳችሁ፣ የተቃናውን የምታጣምሙት፣ የቆመውን የምትገነድሱት፣ የተደፈነውን የምትሸነቁሩት ራሳችሁ፣ አደራችሁን የበላችሁ፣ ሃቃችሁን ያፈረሳችሁ ራሳችሁ! የእኔን ስም ገንዘብና ጥቅም መሰብሰቢያ ያደረጋችሁ ራሳችሁ! እና… እኔን ምን አድርግ ነው የምትሉኝ?!--" እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪኑ ሀበሻ በአስቸኳይ…

(3 votes)
 "እናላችሁ…ዓመልን በጉያ ማድረጉ እየተሳነን ነው፡፡ የምር እኮ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል… ከዕለታት አንድ ቀን የመከባበር፣ የመተሳሰብ፣ “አንተ ትብስ፣ አንቺ” የመባባል ባህል የነበረባት ሀገር አልመስል እያለች ነው፡፡ ክንፎች ሁሉ በአንድ ጊዜ ረግፈው እንዴት ወደ ቀንድ እንደሚለወጡ ግራ ግብት ነው የሚለው፡፡--" እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ…
Rate this item
(2 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ዓመት ሄደ፣ ዓመት መጣ…እንዲህ ነው ነገሩ እንግዲህ፡፡ የመልካም ምኞት መግለጫ ስንለዋወጥ ነው የሰነበትነው፡፡ ልባችን ውስጥ ተቀብሮ የተፋቀ እለት ብቅ እንደሚለው ሳይሆን ቢያንስ፣ ቢያንስ እንደተጻጻፍነው ምኞታችንን ያድርግልን! ያው ደጋግመን እንዳልነው … በአብዛኛው በጣም ከባድ ሆኖ ያለፈ ዓመት ነው፡፡ ደግነቱ ችግር…
Rate this item
(4 votes)
እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁማ!እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንቁጣጣሽ፣ እንኳን መጣሽበአበቦች መሀል እንምነሽነሽእየተባለ ተዚሟል…ለብዙ ዘመናት:: ምንም እንኳን በአስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ብንሆንም፣ ምንም እንኳን የተሰናበትነው ዓመት መከራችን ከበዛባቸው የቅርብ ዓመታት አንዱ ቢሆንም፣ ምንም እንኳን የአብዛኞቻችን ጓዳ ሲሳሳ የከረመበት ዓመት ቢሆንም፣ ምንም አንኳ ከመደጋገፍ ይልቅ…