ባህል

Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ቦብ ሆፕ የሚባል ‘ፈረንጅ’ ቀልደኛ ምን ብሎ ነበር መሰላችሁ… “ልደትህን በምታከብርበት ጊዜ ከኬኩ ዋጋ ይልቅ የሻማዎቹ ዋጋ ሲበልጥ ያኔ እያረጀህ መሆኑን እወቅ፡፡” ወዳጆቼ ይሄ የሻማ ቁጥር ነገር እንወያይበት እንዴ! (በሁለቱም ጫፍ ‘የሚለኮሱትን’ ሳይጨምር ማለት ነው። ቂ…ቂ…ቂ… ልጄ በሻማው ጊዜ…
Rate this item
(5 votes)
(ከአልታ ምርምር፣ሥልጠናና ካውንስሊንግ) ሰሞኑን በኤፍኤም 98.1 አዲስ ጣዕም ፕሮግራም ላይ ገጣሚ ታገል ሰይፉ ፍቺ የፈፀሙ ሰዎች አንዱ ሌላውን የሚጠራበት አንድ ቃል እንደሌላቸውና ለመጠራራት ወይም ለሌላው ሰው ግንኙነታቸውን ለመንገር እንደሚቸገሩ ገልፆ ወንዱ “የቀድሞ ሚስቴ” ከሚል ይልቅ “ ፍችሪቴ” ማለት እንደሚችል፣ ሴቷ…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንድ ወዳጄ የሚያዘወትረው ምግብ ቤት አለ። እናላችሁ…አንድ ቀን ከተገለገለ በኋላ ይከፍልና ይወጣል፡፡ ቤቱ ደርሶ የተመለሰለትን ሲያይ ወደ አሥራ ስምንት ብር ገደማ ጎድሎታል፡፡ በማግስቱ ሄዶ “አጎደላችሁብኝ…” እንዳይል አስቸጋሪ ነው። ወንድም፣ ወንድሙን በማያምንበት ዘመን ቢናገር እንደ አጭበርባሪ የሚቆጠረው እሱ ይሆናል፡፡ ስለዚህ…
Rate this item
(22 votes)
ባለፈው ሳምንት በጎንደር የቅማንቶች መብት ተሟጋች ከሆኑት ከአቶ ነጋ ጌጤ ጋር ባደረግነው ቃለ-ምልልስ “ጎንደር የቅማንቶች ናት” በማለት ሰፊ ማብራሪያ መስጠታቸው ይታወሳል፡፡ ዛሬ ደግሞ የታሪክ ተመራማሪው አቶ ሲሳይ ሳህሌ በጎንደር ታሪክና ሥልጣኔ ዙሪያ የሰጡንን ማብራሪያ እናቀርባለን፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፤…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!“ወራሪም ፈጣሪን ላያቅየጣለውን በስሏል እንጂ፣ ወድቋል ብሎ ግፉ ላያልቅ…”ይላል ሎሬት ጸጋዬ፡፡ እኛም ዘንድሮ የጣልነውን “ወድቋል” ሳይሆን “በስሏል” የምንልበት ዘመን ይመስላል፡፡ በየዓለም ጥጉ ሁሉ የምታዩት ነገር “ወድቋል” ማለት ቀርቶ “በስሏል” ማለቱ የሰውን ልጅ የሚያግባባ ብቸኛው ቃል የሆነ ይመስላል፡፡የምር ግን…ዓለማችን ችግሯ…
Rate this item
(24 votes)
ዛሬ የማስታውሰውን ያህል መስፍን ስለነገረኝ ነገር ልንገራችሁ፡፡ መስፍን ሀብተማርያም፤ ስለእሱና ስለጥላሁን ገሠሠ የፍቅር ልምድ፤ አንድ ቀን ሲያጫውተኝ፣ እንዲህ አለኝ፡፡ (መቼም አፉ እንዴት እንደሚጣፍጥ አይነገርም!) “ድሮ ነው፡፡ አንዴ፤ አንዲት አዲስ ውስኪ ቤት የከፈተች ቆንጆ ሴትዮ ቤት ገብቼ ሳጫውታት፣ አምራኝ፣ ወዳኝ፣ ተሟሙቀን፣…