ባህል

Rate this item
(10 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እዚህ አገር በቃ ወሬና ተግባር እንዲህ ደመኛ ጠላቶች ሆነው አረፉት! ሀሳብ አለን… ‘የአደባባዩ እከሌ…’ ‘የጓዳው እከሌ’ እየተባለ የአደባባይና የጓዳ ባህሪያቶቻችን ይለዩልንማ! ከዛ በኋላ…አለ አይደል… “አንተ እኔ እንደዚሀ አይነት ሰው መሆኑን አላውቅም ነበር…” ምናምን አንባባልም፡ስሙኝማ…የሆነ ነገር ሌላ ሰው ላይ ሲደርስ……
Rate this item
(15 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁማ! ምስኪን ሀበሻ በቀጠሮው መሠረት ዛሬም ለአንድዬ አቤቱታውን እያቀረበ ነው፡፡ አንድዬ፡— አጅሬ፣ መጣህ! እኔ ረሳኸው ብዬ ነበር፡፡ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ እንዴት እረሳለሁ፣ ይህን ያህል ዝንጉ አልሆንኩም እኮ!አንድዬ፡— እሱን እንኳን ተወው፡፡ ሌላው ህዝብ የተቀበረ ታሪኩን እንዳይረሳ ከየትም እየፈለገ…
Saturday, 26 September 2015 08:22

ለአዲስ አድማስ አዘጋጅ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ባለፈው ቅዳሜ በወጣው የአዲስ አድማስ ዕትም ላይ፤ አደዳ ኃይለ ሥላሴ፤ “በአብነት ስሜ ላይ ለተሰነዘሩ ትችቶች የተሰጠ ምላሽ” በሚል ርዕስ የጻፉትን አነበብኩ። ደግሜም አነበብኩት። በዚሁ ጋዜጣ ላይ ወሪሳ ስለተባለው የአለማየሁ ገላጋይ መጽሐፍ አብነት ስሜ ባቀረቡት ሂሳዊ ጽሁፍ ላይ ለተሰጠ አስተያየት ምላሽ…
Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ ከዘመን ዘመን ስላሸጋገርከን ምስጋና ይግባህ፡፡አንድዬ፡— አጅሬው ደግሞ መጣህ!… ዘንድሮስ ፈጠንክ፡፡ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ ዓመቱን ሙሉ ስጨቀጭቅህ ከምኖር ለምን አንድ ጊዜ ዝርግፍ አይወጣልኝም ብዬ ነው፡፡ መቼም የተሸከምነው ሸክም እኮ አንድዬ… የተሸከምነው ሸክም!አንድዬ፡— እሺ፣ አሁን ደግሞ ምን አድርግ ልትለኝ…
Friday, 11 September 2015 09:29

“ጨለማው እንደ ቀን…”

Written by
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ከዘመን ዘመን በሰላም አሸጋገራችሁማ!ሌሊቱ እንደ ጎሕ ቀደደ፣ ጨለማው እንደ ቀን ጠራእንደ ውቅያኖስ ዕፅዋት፣ እንደ ጠፈር ኮከብ ደራምድር ሥጋጃ ለበሰ፣ የጌጥ አልባሳት ተቀባ ሰማይ በዕልልታ አስተጋባ እዮሀ መስከረም ጠባ፡፡አዲሱን ዓመት እንደ ፀጋዬ ስንኞች ያሳምርልንማ!እሷዬዋ ምን አለች መሰላችሁ… “የአዲስ ዓመት…
Saturday, 05 September 2015 08:50

“ሌላ አገር ያለን…”

Written by
Rate this item
(10 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይቺን ስሙኝማ…አንድ ጊዜ አንድ ዳያስፖራ አገሩን ሁሉ ከበር መልስ ጋብዞ ጉድ ሊያሰኝ ይመጣል፡፡ ስንት መሰላችሁ የያዘው…ሁለት ሺህ ዶላር! እናላችሁ…የሆኑ አብሮ አደጎቹን ይዞ ማታ ይወጣል፡ ታዲያላችሁ…በየቦታው ሲገባ ለካ አገሪቱ የ‘ሎካል ዳያስፖራ’ አገር ሆናለች፡፡እሱ በሁለት ብር ምናምን የመታተን ገንዘብ እየቆነጠረ ሲያወጣ…