ባህል

Rate this item
(3 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ... ከመሬት ተነስቶ ጥምድ የሚያደርግ ሰው ገጥሟችሁ አያውቅም! ፈተና እኮ ነው፡፡ ብቻ የሆነ ቦታ ላይ ስትተያዩ ወይ አጠገብ ለአጠገብ ስትተላለፉ በግልምጫ ሰማይ አድርሷችሁ ቁጭ ያደርጋችኋል፡፡ ደግሞላችሁ... ምክንያቱን የምታውቁት ግልምጫ እዳው ገብስ ነው፡፡ “እሷ ሆና ነው አንጂ በግልምጫ ብቻ ያለፈችህ…
Rate this item
(1 Vote)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ከመስመር ወጣ ሲባል...“ኸረ አንቺ ልጅ ሰው ምን ይለኛል በይ! የሚባል ነገር ነበር። አሁን ነገሩ ሁሉ “ስለ ሰው፣ ስለ ሰው ቀድጄ ልልበሰው፣” ሆነና ወላ “ሰው ምን ይለኛል! የለ፣ ወላ ይሉኝታ የሚባል ነገር የለ። የእውነት እኮ የብዙዎቻችን ባህሪይ “ምን እየሆንን ነው?”…
Rate this item
(3 votes)
 (ምስኪኑ ሀበሻ በምርጫው ጉዳይ አንድዬን ያማከረው) እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… እንደምንም፣ እንደምንም እዛች ቀን ላይ ተደረሰ አይደል! እያሰጉንም፣ እየሰጋንም፣ “ተከትሎት ምን ይመጣ ይሆን!” እያልንም፣ “ሁሉም ለበጎ ነው፣” እያልንም ይኸው እዚህ ተደርሷል፡፡ እንግዲህ የመልካም ነገሮች ዘመን፣ የእርጋታ ዘመን፣ የእፎይ መባያ ዘመን መጀመሪያ ያድርግልንማ!ምስኪን…
Tuesday, 15 June 2021 18:58

የ‘ማስኩ’ ነገር!

Written by
Rate this item
(2 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… ሰኞና ሰኔ ሊገጥሙ ለትንሽ ተላለፉ አይደል! ለነገሩ ቀኖቹ ሁሉ ሰኔና ሰኞ ከመሰሉ ከራርመዋል፡፡ እኔ የምለው…እንዴት ነው ነገሩ…ቱባ ቱባዎች የምንላቸው ምን እየሆኑ ነው!…ለምንድነው ማስክ የማያደርጉት! ይህን ሰሞንማ ነገርዬው ብሷል፡፡ በርካታ ሰው በሚገኝባቸው ዝግጅቶች ላይ አብዛኛው ሰው ማስክ ሳያደርግ የሚታየው፣…
Rate this item
(2 votes)
"እግረ መንገድ... አንዳንድ በጉዳዩ ላይ ይሰጡ የነበሩ ‘ትንታኔዎች’፤ ከምርጥ ስታንድ አፕ ኮሜዲ በላይ እንዳዝናኑን መዝገብ ላይ ይከተብልንማ! ተንታኞቹስ እሺ... ኸረ የቲቪና የሬድዮ ጣቢያዎች፤ ወንፊት ቢጤ አዘጋጁ፡፡ አሀ...ሰዉ እንደፈለገው ሀሳቡን መናገር ይችላል ተባለ እንጂ... እንደፈለገ ሰው ማሳቀቅ ይችላል ተባለ እንዴ! --"…
Rate this item
(4 votes)
"ኮሚክ እኮ ነው፡፡ ምን ይመስለኛል መሰላችሁ…ከእለታት አንድ ቀን… አለ አይደል… “በቃ በሞባይል ድምጽ ሳይቆራረጥ ማውራት ላንችል ነው!” ሲባል መልሱ ምን ሊሆን ይችላል መሰላችሁ፣ “ምን እናድርግ! የአጼዎቹ ስርአት ጥሎብን የሄደ ችግር ነው፡፡” እንዴት ሰነበታችሁሳ!በመኪና አሽከርካሪዎች ባህሪይ ከአፍሪካም፣ ከዓለምም ስንተኛ እንደሆንን ይጣራልን፡፡…
Page 5 of 71