ባህል

Rate this item
(37 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…በሰላምታ ልውውጣችን ላይ የሆነ ኮንፍረንስ ይዘጋጅልን እንጂ! ከዚህ በፊት እንዳወራነው የእውነት የሆነ የመልካም ምኞት መግለጫ እየጠፋ ነው። ሰላምታችን ሁሉ በ“ምን አዲስ ነገር አለ!” እያለቀ ነዋ፡፡ የምር ግን… “ለመሆኑ በጎ ሰነበትክ ወይ?” “እንደው ዘመድ አዝማድ ሁሉ ለጤናቸው ደህና ከርመዋል?”“ባለቤትሽ ልጆችሽ…
Rate this item
(8 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ሀሳብ አለን… ‘ታዋቂነት በአቢሲንያ’ የሚል መጽሐፍ ይጻፍልን፡፡ ግራ ገባና! አሀ…አለ አይደል…ታዋቂ ማለት ሀ. ‘ባያውቅም የሚያውቅ፣’ ለ. ‘ባይጸልይም መባረክ የሚችል፣’ ሐ.‘ባያነብም መፃሕፍት መተቸት የሚችል’’… ምናምን እየተባለ ይዘርዘርልንና እኛም ግራ ከመጋባት እንትረፍማ፡፡ስሙኝማ…መቼም ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ…ጠቅላላ ሚዲያው ለምኑም ለምናምኑም ‘አርቲስት’ የሚባሉትን…
Rate this item
(13 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…ኢንፈሉዌንዛ የሚሉት ነገር ደግሞ መጣብን! “ጠንቀቅ በሉ…” ተባልን አይደል! እስከዛሬ ድረስ የሆነ ሰው… “በቃ በእኛ ላይ የማይበረታ ላይኖር ነው!” ሳይል አልቀረም፡፡ ካላለም ይኸው እኛ አልን! እናላችሁ…እንደ ዘንድሮ ‘አዲስ አበቤነታችን’ ከሆነ እነኚህ ተላላፊ የሆኑ በሽታ ምናምኖችን በሚገድልበት ይግደል እንጂ…
Rate this item
(18 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…እነኚህ ‘አማርኛ መናገርና ድንጋይ መወርወር ክልክል ነው’ …ብለው የሚለጥፉ ትምህርት ቤቶች አሁንም አሉ ወይስ…እንዴት ነው ነገሩ! የምር ግን… አለ አይደል… እንግሊዝኛም ሆነ ሌላ ዓለም አቀፍ ቋንቋ ማወቅ አሪፍ ነው፡፡ በኢንተርኔት ዘመን ዓለም አቀፍ ቋንቋዎች ማወቁም ሆነ መሞከሩ አሪፍ…
Rate this item
(13 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!በቀደም ነው፣ በአንድ ሚኒባስ ታክሲ ወደ አራት ኪሎ እየመጣን ነበር፡፡ እናላችሁ… ቤተ መንግሥቱን እያለፍን ሳለ ከተሳፋሪዎቹ አንዱ… “ሥላሴ መግቢያ ላይ አውርደኝ…” ይላል፡፡ ረዳቱ ሆዬ ሳቅ ብሎ ዝም ይላል፡፡ ሰውየው እንደገና… “ሥላሴ በር ላይ ጣለኝ…” ይላል፡፡ ይሄን ጊዜ ረዳቱ… “እዛ’ጋ…
Saturday, 23 January 2016 13:33

የእኛ ነገር…

Written by
Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!በዛ ሰሞን አንድዬ ለምስኪን ሀበሻ “ነገ ተነገ ወዲያ ብቅ በል…” ባለው መሠረት ምስኪን ሀበሻ ብቅ ብሏል፡፡ እስከዛው ድረስ ግን አንዳንድ ግራ የገቡን ነገሮች አሉ፡፡ ይሄ የ‘ፎርጀሪ’ ነገር የት ሊያደረሰን ነው! አለ አይደል…በቀደም ዕለት ‘ተመሳስለው የተሠሩ የትምህርት ማስረጃዎች’ መብዛት አሳሳቢ…