ባህል

Rate this item
(5 votes)
“--ግለሰቦች እስከ ጥግ እንዋሻለን፣ ባለስልጣናት እንክት አድርገው ይዋሻሉ፣ ባለሀብቶች ለነገ ሳያስተርፉ ጥግ ድረስ ይዋሻሉ፣ ተቋማት የመዝገብ ቁጥር በተሰጠው መልኩ ይዋሻሉ… በኃይማኖት ስም የሚመጡትም ዲያብሎስን በቅናት በሚያንጨረጭር መልኩ በጥቅስ አሳምረው ይዋሻሉ፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሁለት ሰዎች በየአገሮቻቸው ስላሉ ትያትር ቤቶች ግዙፍነት ጉራ እየተነዛዙ…
Saturday, 02 February 2019 15:20

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(6 votes)
“ልብህ ቢያቆም ልብ ሊቀየርልህ ይችል ይሆናል፤ ማሰብ ስታቆም ግን ሞተሃል” አንድ ምሽት አንድ ጐረምሳ ዳቦ ሰርቆ ሲሮጥ ባለቤቶቹ ተከታትለው ያዙት፡፡ ክፉኛ እየደበደቡ ንጉሡ ችሎት አቀረቡት፡፡…“ለምን ሰረቅህ?” ዝም፡፡“የታለ ዳቦው?” “ውጦታል” አሉ ሰዎቹ፡፡ “ሌላ ዳቦ አምጡና እንዴት እንደዋጠው ያሳየን” አለ ንጉሡ፡፡ …ዳቦውን…
Monday, 04 February 2019 00:00

የቀሺም ጫማ ጦስ!

Written by
Rate this item
(2 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ! አንድ ወዳጃችን፤ በኑሮ መሰላል ላይ የተሰቀለ ጓደኛውን ከረጅም ጊዜ በኋላ መንገድ ላይ ያገኘዋል፡፡ ወዳጃችን ሆዬ፤ አይደለም በመሰላል ሊወጣ፣ መሰላሉ አጠገብ ገና አልደረሰም፡፡ እና ጓደኝው… “ከስንት ጊዜ በኋላ ተገናኝተንማ ምሳ ሳንበላ አንለያይም፣” ብሎ ሸላይ ሬስቱራንት ይዞት ይገባል፡፡ ይሄ ሰዋችን…
Saturday, 19 January 2019 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(7 votes)
“መንግስትነት ንግስና አይደለም” በጥንት ዘመን ነው፡፡ ሰውየው ቀኑን የሚያሳልፈው መጽሐፍ ሲያነብና ሲደግም፣ ሲደጉሥ፣ ሲጠርዝና ሲፅፍ ነው፡፡ አስማተኛ፣ መጽሃፍ ገላጭ፣ ኮከብ ቆጣሪ፣ ጋኔል ጠሪ፣ ጠጠር ጣይ፣ ጠንቋይ፣ ደብተራ እያሉ ያወሩበታል፡፡ ነቃ ያሉት ደግሞ ‹ሊቅ› ይሉታል፡፡ የአገሪቱ የበላይ ቧለሟሎችና የእምነት አጋፋሪዎች ሰውየውን…
Rate this item
(3 votes)
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁማ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ትናንትና ዛሬ ጃንሜዳ ትደምቃለች፡፡ ስሙኝማ የምር ግን እንደ ጃንሜዳ በብዛት አድቬንቸር የተሠራበት የአዲስ አበባ አካባቢ ይኖራል! እንደውም…እንግዲህ ጨዋታም አይደል… በአገራችን የቤተሰብ ምስረታ ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያውና ዋናው ምእራፍ ለጃንሜዳ መሰጠት አለበት፡፡ ስንትና ስንት ትዳር የቆመው እኮ እድሜ…
Rate this item
(6 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!በዓሉ እንዴት አለፈ? ስሙኝማ…አንዳንዴ ምንም እንኳን ቃላቱ ‘ገር’ ቢሆኑም ባትጠይቋቸው የምትመርጧቸው ጥያቄዎች ይኖራሉ፡፡ አሀ…የጠያቂውን ስሜት ሊጎዳ ይችላላ! ለምሳሌ የዘንድሮውን ገና፣ “በዓሉ እንዴት አለፈ?” ብሎ መጠየቁ እንደ ወትሮው ዘና ላያደርግ ይችላል፡፡ ዶሮ ሰባት መቶና ሰባት መቶ ሀምሳ ብር በሚጠየቅባት ከተማ…
Page 10 of 62