ባህል

Sunday, 21 August 2016 00:00

‘ያላየነው ጉድጓድ…’

Written by
Rate this item
(13 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰዉ ክፉ ሆኗል…ምናምን ስንል…አለ አይደል… ‘ጨለምተኛ’ ምናምን የሚባልበት ዘመን ነበር፡፡ እዛ ማዶ ሆኖ ክፉ ሰው ተጣራእዚህ ማዶ ሆኖ ክፉ ሰው ወይ አለውጎበዝ ጠንቀቅ በል ይህ ነገር ለእኛ ነውየሚሏት መአት ጊዜ የምንጠቅሳት ስንኝ ዘንድሮም…ድምጿን ጨምራ እያቃጨለች ነው፡፡እኔ የምለው…ክፋት እንዲህ በእግረ…
Monday, 15 August 2016 09:11

‹አይነኬው› ሲነካ

Written by
Rate this item
(8 votes)
ሃገራችን ከትውልድ ትውልድ እየተንከባለሉ በመጡ አሁን ድረስ ያልተፈቱ በርካታ ፖለቲካዊ ችግሮች እና ያንን ለመፍታት በተከተልነው አቆርቋዥ አካሄድ ሳቢያ ክፉኛ ጎብጣለች፡፡ ያ ብቻም ሳይሆን ሌሎች መፈታት የሚገባቸው ዘርፈ ብዙ ማህበራዊ ችግሮችንም በጉያዋ እንደታቀፈች በመቃተት ላይ ያለች ሀገር ለመሆንዋ አስረጅ አያስፈልgweግም፡፡ ለማናቸውም…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ክፈት በለው ተነሳ፣ ያንን አንበሳክፈት በለው በሩን፣ የጌታዬንይባል ነበር፡፡ “ክፈት በለው…” አሪፍ አባባል ነች፡፡ ብዙ የተዘጉብን በሮች ስላሉ ይከፈቱልንማ! በየቦታው ‘በር ከርቻሚዎች’ እየበዙብን ስለሆነ ወይ “አትከርችሙባቸው…” ይባሉ (‘ማለት የሚችል’ ካለ) ወይ ‘ማስተር ኪይ’ ይሰጠን! እኔ የምለው…ይቺ “የጌታዬን…” የምትል ነገር…ድሮ…
Rate this item
(7 votes)
አቶ አሰፋ ጫቦ፤ እራሣቸውን ከተጠያቂነት ነፃ አወጡ ያልኩት ያለ ምክንያት አይደለም፡፡ ባለፈው ሐምሌ 2፣ በወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ በሰጡት ቃለ መጠይቅ፤ “ የ60ዎቹ ፖለቲከኞች ንስሃ መግባት አለባቸው“ በማለታቸው ነው፡፡ አቶ አሰፋ ጫቦ፤ ንስሀ ግቡ የሚሉን፣ እሳቸው በ1960ዎቹ የት ነበርኩ…
Monday, 08 August 2016 05:55

“ህሊና የለህም…!”

Written by
Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል… ግርም አይላችሁም፣ እንዴት ነው እንዲህ ‘ሰለጠነ’ በተባለበት ዘመን የሰዋችን ባህሪይ ወደ ‘ድንጋይ ዘመን’ ምናምን ወደሚባለው እያሽቆለቆለ የሚሄደው! ልክ ነዋ…ዝም ብሎ “ገጽታ ግንባታ ምናምን… እያሉ ዲስኩር ማሳመሪያ ከማድረግ እውነቱን ማየት ነዋ! ገጽታ ማለት ባህርይ ማለት ነው! ምን…
Rate this item
(11 votes)
ሰው ሟች ነው፡፡ በመሀል ያለውን ግሳንግስ ብንተወው ሰው የሚወለደው ለመሞት ነው፡፡ የተወለድን እለት ለመሞት እጣ እናወጣለን፤ መወለድ ለሞት መታጨት ነው፡፡ የእውቀት እጣ ግን እንዲህ አይደለም፡፡ እውቀት እየጠነከረ፣ እየታደሰ እየተጨመረበት . . . . ይጎመራ ዘንድ ነው - እጣው፡፡ ይህ ሳይሆን…