ባህል

Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…እነ እንትና፣ ክረምቱም ደረሰ፣ እነእንትናዬ ሁሉ ‘ስሊም’ ሆኑ (ቂ..ቂ…ቂ…) ብርድ ማባረሪያ ሊጠፋ ነው ማለት ነው! ለነገሩ…ምን መሰላችሁ…ክፉ ነገር መስማትና ማየት ስለተዋሀደን ነው እንጂ…ያለንበት ጊዜ ጥሩ አይደለም፡፡ ሳቃችን፣ ዘፈናችን፣ ዳንኪራችን ሁሉ ‘ሲንቴቲክ’ የሆነበት ዘመን ላይ ነን፡፡ ወርቅ አልማዝ ማግኘት…
Rate this item
(8 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ክረምቱም እየመጣ ነው…ብርድ ብርድ ሊለን ነው፡፡ ለነገሩ… አለ አይደል… ዘንድሮ ፀሀዩዋ በሙሉ አቅሟ ወጥታም ‘ብርድ፣ ብርድ’ ይለናል፡፡ ምን ይደረግ! ብዙ ነገሮች ስረ መሰረታቸው እየተናደ፣ የትናንት በጎ ነገሮች አፈር እየለበሱ፣ እንግዳ ሲመጣ እግር አጥቦ የማሳደር ወንድማማችነት ወደ ‘አፈ ታሪክነት’ እየተለወጠ…ምነው…
Rate this item
(13 votes)
በየመን በረሃ የአልቃይዳ ድብቅ ካምፕ ውስጥ የነበሩ 55 የቡድኑ መሪዎችና ታጣቂዎች ሰሞኑን መገደላቸውን የዘገበው አሶሼትድ ፕሬስ፣ ጥቃቱ የተፈፀመው በአሜሪካ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) እንደሆነ ገልጿል፡፡ የአሜሪካ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ከነባር የስለላ ቅኝት በተጨማሪ የሚሳኤል ጥቃት መፈፀም የጀመሩት በቀድሞው ፕሬዚዳንት ጆርጅ…
Rate this item
(0 votes)
ከኢትዮጵያ በእጥፍ የሚበልጥ ሕዝብ የያዘችው ናይጄሪያ በአንድ ምሽት፣ ተዓምረኛ የኢኮኖሚ እድገት አስመዘገበች - 90 በመቶ እድገት። እውነት ነው። ግን፣ “አስመዘገበች” የሚለውን ቃል በቸልታ አትዝለሉት።ነገሩ ቀላል አይደለም። በፈጣን እድገት እየተንደረደረች መሆኗ የሚነገርላት ኢትዮጵያ፣ አሁን ካለችበት ደረጃ ተነስታ በተዓምረኛ ፍጥነት የ90 በመቶ…
Rate this item
(0 votes)
“ካዛኪስታን” የምትባለውን አገር እስከነመፈጠሯ ባታውቋት ችግር የለውም፡፡ የትም ብትሄዱ፣ የካዛኮችን ምድር የሚያውቅ ብዙ አታገኙም፡፡ እንዲያውም፤ ቱሪስቶች ወደ አገራችን ዝር የማይሉት ለምንድነው በማለት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ማማረር ከጀመሩ ውለው አድረዋል፡፡ ለነገሩ እንኳን በአካል ይቅርና ካዛኪስታንን በስም የሚያውቁ ሰዎች ጥቂት ናቸው፡፡ እነዚህ ጥቂት…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የበዓሉ ሰሞን እንዴት አደረጋችሁሳ! ስሙኝማ…የክትፎ ‘ግርግር’ ተጀመረ አይደል! ኮሚክ እኮ ነው…‘የተመሳሰል’ ‘የተቀላቀል’ ዘመን፡፡ ለታመመች ሚስቱ አሞክሲሊን መግዣ መሥሪያ ቤት የብድር ጥያቄ አግብቶ ከቢሮ ቢሮ የሚመላላሰው ሰው የክትፎ ቤት ‘ግርግር’ ዋና ተዋናይ ሆኖ ስታዩት ግራ አይገባችሁም!ስሙኝማ… ይሄ “ምርታችንን አስመስለው የሚሠሩ…