ባህል

Rate this item
(16 votes)
ዶ/ር አብይ አህመድን ምን እንላቸዋለን? ከአሁን በፊት መሪዎቻችንን ለመግለፅ የተጠቀምንባቸውን ቃላት ሁሉ የሚያልፉ ሆኑብኝ። ጉደኛ የሚለውን ቃል የመረጥኩት፥ ያልተለመደና ያልታየ ነገርን ስለሚገልፅ ነው። በሌሎች ስንቀና የኛም ተራ ደርሶ ይሆን? ደቡብ አፍሪካ ማንዴላ ነበራት፤ ሕንድ ማህተመ ጋንዲ ነበራት፤ አሜሪካ ጆርጅ ዋሽንግተን…
Rate this item
(1 Vote)
ኢድ ሙባረክ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!የእራት ሰዓት ነው፡፡ ምግቡ ቀርቧል፡፡ ባል ነካ፣ ነካ እያደረገ ይጎርሳል፡፡ ሚስት ሰረቅ አድርጋ ታየዋለች፡፡እሷ፡— አትበላም እንዴ!እሱ፡— እየበላሁ ነው፡፡እሷ፡— ምን እየበላሀ ነው…ወይ በደንብ ጉረስ፣ ወይ ተወው! ምግቡን ቀልቡን አታሳጣው እንጂ!እሱ፡— አሁን ይሄ ምግብ ምን ቀልብ አለው! እሷ፡— ደግሞ ምን…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እዚህ መዲናችን ምስራቃዊ ክፍለ ከተማ አካባቢ፣ የመንግሥት መሥሪያ ቤት አለ፡፡ እናም… በአካባቢያቸው ብቅ የሚሉባት አንዲት ምግብ ቤት አለች፡፡ ታዲያ ምግብ ቤቷ ስም ሲወጣላት ታሳቢ የተደረጉት…(እንደ ዘመኑ ለመናገር ያህል ነው!…) በአካባቢው ያሉ የመንግሥት ሠራተኞች ናቸው። እናማ…የቤቷ ስም ምን መሰላችሁ…‘ምች ምግብ…
Saturday, 02 June 2018 11:59

መኖር ደስ ይላል!

Written by
Rate this item
(5 votes)
“ብዙዎች ደሴቶቻቸውን ፍለጋ ላይ ናቸው”፩በቅድሚያ ስለ ራሴ ልንገርህ። አለመኖርን አላውቀውም፤ ላውቀውም አልጓጓም። በመኖር ቤተ-መቅደስ ውስጥ ነኝ። መኖርን እቀድሳለሁ። መኖርን አሞካሻለሁ። እንዳንተው ስለ መኖር አዜማለሁ።በነገሥታት የአትክልት መናፈሻ ውስጥ አይደለሁም። ባለጸጋና ሰቀላዬን በቃፊር የማስጠብቅ አይደለሁም። ሠፈሬ ከመኳንንትና መሳፍንት የተጣጋም አይደለም። የከበሩ ማዕድናትንና…
Rate this item
(5 votes)
“የምር ግን…በተለይም እስቲ ብዙ ቃለ መጠይቆችን ነገሬ ብላችሁ ተመልከቱ፡፡ ተጠያቂው በአንደበቱ የሚናገረው ሌላ፣ አካላዊ እንቅስቃሴው የሚያሳብቅበት ሌላ! አሀ…መምሰል አለበታ! ራሴን እሆናለሁ ቢል… “እሱ ማነውና!” ምናምን የምንል ክፍሎች ልንኖር እንችላለና!--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…መቼም እኛን እንዳንሆን የሚያደርጉ ነገሮች እየበዙብን…አለ አይደል…ግራ የሚያጋባ ጊዜ ሆኗል፡፡…
Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንድ የከተማችን ክፍል የሆነ ሬስቱራንት ውስጥ የሆነ ነው አሉ፡፡ እሱየው አራድነትን ‘አግቶ’ ለመያዝ የሚሞክር አይነት ነው፡፡ የምር ግን…‘አራድነት’ ምናምን የሚባል ነገር ቀርቶ የለም እንዴ! እናላችሁ… እሱዬው ሬስቱራንት ሲገባ ‘ቆንጅዬ’ የሚባሉ ወጣት ሴቶች ሰብሰብ ብለው ያወራሉ፡፡ እናማ…አንድዬዋ ቀልቡን ሳበችውና ምን…
Page 4 of 51