ባህል

Rate this item
(9 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ምስኪኗ ሀበሻ በተራዋ አቤቱታዋን ይዛ ወደ አንድዬ ሄዳለች፡፡ምስኪኗ ሀበሻ፡— አንድዬ…አንድዬ፡— ይሄን ድምጽ አውቀዋለሁ ልበል!ምስኪኗ ሀበሻ፡— አንድዬ ምስኪኗ ሀበሻ ነኝ…አንድዬ፡— ምስኪኗ ሀበሻ! አሁን አስታወስኩኝ፡፡ምስኪኗ ሀበሻ፡— አንድዬ ረስቼሻለሁ እንዳትለኝ!አንድዬ፡— ብረሳሽ ምን ይገርማል! ደግሞ ይቺ ማናት ብዬ ግራ ቢገባኝ ምን ይገርማል!ምስኪኗ…
Rate this item
(15 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እግዚአብሔር መጀመሪያ ዓዳምን ፈጠረ፡፡ ከዚያም በደንብ አየውና ምን አለ መሰላችሁ…“ከዚሀ የተሻለ ፍጡርስ መፍጠር እችላለሁ…” አለና ሔዋንን ፈጠረ፡፡ ቂ…ቂ…ቂ…ስሙኝማ…የምር ግን ዘንድሮ የአኳኋናችንን ነገር ስናይ… አለ አይደል… “ምናልባት ከሁለቱም የተሻለ ፍጡር መፍጠር አይችልም ነበር!” ልንል ምንም አልቀረን! ከዚህ በፊት ያወራናት ነገር…
Rate this item
(24 votes)
“ደገፍ ብሎ የሚያለቅስበት ትከሻ የሚያገኝ የታደለ ነው”እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይቺን ስሙኝማ…ሙዝ ነጋዴው ገበያ ቀዝቅዞበታል፡፡ እናላችሁ… በአጠገቡ ታልፍ የነበረች አንዲትን ሴትን “እንዴት ያለ ጣት የሚያስቆረጥም ሙዝ መሰለሽ!” እያለ ሊያባብላት ይሞክራል፡፡ እሷም ሙዝ የምትገዛበት ገንዘብ እንደሌላት ትነግረዋለች። እሱም “ግዴለም ቀስ ብለሽ ትከፍይኛለሽ፣” ይላታል። እሷ…
Monday, 04 April 2016 08:01

የ‘ደስታ’ ነገር…

Written by
Rate this item
(10 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው… እነኚህ ፈረንጆቹ ጭራሽ “ደስተኛ አይደላችሁም...” ይሉናል! መቶ ምናምነኛ! ያውም ከምትታመሰው ሶማሊያ ብሰን አረፍን!እኔ የምለው…ቆይ ይሄ ሁሉ ባቡር፣ ይሄ ሁሉ ቀለበት መንገድ፣ ይሄ ሁሉ ኮንዶሚኒየም፣ ይሄ ሁሉ ባለመስታወት ህንጻ፣ ይሄ ሁሉ ቢራ ምናምን እያለን እንዴት ነው ደስተኞች አይደላችሁም…
Rate this item
(4 votes)
ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት 17 አዲስ አድማስ ጋዜጣ በፊት ለፊት ገጹ “ጋዜጠኝነት በሙስና የተዘፈቀ ነው ተባለ” በሚል ርዕስ ያወጣው ዜና የቀረበበት መንገድና የዘገባቸው ጥሬ ሀቆች የምንጭ ስህተት ስላለባቸውና በእኔ ምልከታ የተዘጋጀው ዜና ፓናል ውይይቱ በቀረበበት አውድ (context) በአግባቡ ያልታሸና ያልተቃኘ ስለሆነ፣…
Rate this item
(45 votes)
ሳምንት በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የታተመ “የከአሜን ባሻገር ጥቂት ውሸቶች“ የሚል ርእስ ያለው ጽሁፍ ደርሶኝ አነበብሁት፡፡ ዶኖ ኢበሮ የተባለ አስተያየት ሰጭ፤ ”የጎበና ቅኝት“ በሚለው ምእራፍ ሥር ስለ ካፋ ግዛት በጻፍኩት ላይ ያለውን ቅሬታ ገልጧል፡፡ ሰውየው አንዳንድ ተገቢ ጥያቄዎችን አንሥቷል ፡፡…