ባህል

Rate this item
(11 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…የሠራ የእጁን፣ የተቀመጠ የእንትኑን አያጣም የሚሏት አባባል አለች፡፡ እንደ ጨዋታ ማሳመሪያ አሪፍ ነች፡፡ ችግሩ ግን…ጨዋታ ማሳመር ሌላ፣ ‘መሬት ያለው እውነት’ ሌላ! ልክ ነዋ…‘የሠራ’ አጨብጭቦ ሲቀር፣ ‘የተቀመጠ’…አለ አይደል… ‘ቅቤና ማሩ’ አልጋው ድረስ ሲመጣለት እያየን ነዋ። (ለሚመለከተው ሁሉ…ከፍ ብሎ የተጠቀሰው ለ‘ሹገር…
Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ሚኒባስ ታክሲ ውስጥ ያየናት ጥቅስ ነች፡፡ “አንድዬ፣ አሳልፍልኝና ሰዎች ይግረማቸው።” በቃ፣ ጊዜው እንዲህ ነዋ! “አሳልፍልኝ” ከተባለ በኋላ… አለ አይደል… ‘አራት ነጥብ፣’ ‘ተፈጸመ’ ምናምን ማለት እያለ… “ሰዎች ይግረማቸው” የሚሏት ቅጥያ አትገርምም! አለ አይደል…ልክ እኮ “እኔ አልፎልኝ አይተው ይግረማቸውና ከፈለጉ የተላጠ…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ተከታዩ ‘ዳያሪ’ ከዕለታት አንድ ቀን የአፍራሽ ግብረ ሀይል ‘ቦዳድሶ ከተወው’ መንደር ስር ሊገኝ ይችላል፡፡“እኔ ለጉድ የፈጠረኝ ሰው ልሁን፣ የሰው ልጅ እንዳለ ለጉድ የተፈጠረ ይሁን ግራ ገብቶኛል፡፡ (እኔ የምለው… ‘ቀኝ ገብቶኛል’ ከማለት ይልቅ ‘ግራ ገብቶኛል’ የሚባለው እነ ማኦን ለማሳጣት ተበሎ…
Rate this item
(12 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይቺን ስሙኝማ…ሴትዮዋ ባሏን ታፋጥጠዋለች። “ጎረቤታችን ካለችው ሴትዮ ጋር እንደተኛህ ያለወቅሁ መሰለህ!” ትለዋለች፡፡ “ይሄን ትክዳለህ?” ባል ሆዬ ቆሌው ይገፈፋል፡፡ ግን እዚህ አገር ጥፋትና ስህተት (‘እንዲሁም ቅሽምና’ የሚለው ይግባበት) ማመን ብሎ ነገር የለም አይደል…መልሶ ያፈጥባታል። “ዝም ብለሽ አትዘባረቂ! እኔ ከእሷ ጋር…
Rate this item
(13 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!በቀደም መሀል ከተማ አካባቢ የሆነ ነው። ሴትዮዋ የአእምሮ በሽተኛ ነች፣ አንድ ዓመት የማይሞላው ልጅ ታቅፋለች፡፡ እናም ይህንንም፣ ያንንም ትጮሀለች። የተወሰኑ ‘ደንብ አስከባሪዎች’ ከበዋታል። ይሄኔ ከመሃላቸው አንዱ በቃሪያ ጥፊ ያጮላታል፡፡ በአካባቢው የነበረው ሰው ያጉረመርማል፡፡ የተወሰኑ ሰዎችም “ለምን ትመታታለህ…” ምናምን አይነት…
Monday, 03 October 2016 00:00

ምክርና ቁርስ ከቤት…

Written by
Rate this item
(10 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው በሆነ ነገር ጓደኛውን ‘ሲመክረው’ ኖሯል፡፡ ተመካሪው ግን የተሰጠው ምክር ሁሉ ስላልጣመው አንዱንም አልተገበረውም፡፡ ይሄኔ መካሪ ሆዬ… “ምክሬን የማትቀበለው ለምንድነው?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡ ሰውየው ምን ብሎ ቢመልስ ጥሩ ነው…“ልጄ፣ ምክርና ቁርስ ከቤት ነው…” አሪፍ አይደል!‘ምክርና ቁርስ ከቤት’ መሆኑን ረስተን መከራችንን…