ባህል

Rate this item
(3 votes)
 “ደምፀ እገሪሁ ለዝናም” - የዝናብ እግሩ ተሰማ!! ብሩህ ዓለምነህ (በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር) እስቲ ዛሬ ደግሞ የሥነ ፅሁፋችን፣ የኪነ ጥበባችንና የፍልስፍናችን መነሻ ዘመን ስለሆነው ስለ 6ኛው ክፍለ ዘመን እናውራ፡፡ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ተስተካካይ የሌለውና የሀገሪቱን ቀጣይ መፃዒ ዕድል በመወሰን ረገድ…
Rate this item
(7 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!በየዓመቱ ለእኛ እንቁጣጣሽደስ ይበለን እንኳን ደህና መጣሽለማለት ያብቃንማ! እንዲህ የሚሆነው በይስሙላ ወሬ ያልተቀባባ፣ በቃላትና በባዶ መፈክር ያልተኳኳለ ተስፋ ሲኖር ነውና! የሚያልፈውን ዓመት “ከመጪው ይሻላል” ከሚል አስተሳሰብ ነጻ ሲኮን ነውና!ለብዙዎች ምንም ምቾት ያልሰጠው ክረምት ሊወጣ ጫፍ ላይ ነው፡፡ “በቅርብ ጊዜ…
Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንግዲህ ዓመቱ እየተገባደደ ነው፡፡ መሥሪያ ቤቶች ስለ ‘ዕቅዳቸው’ ምናምን ነገር የሚያወሩበት ጊዜ ነው፡፡ “ልንሠራው ካቀድነው ውስጥ በሠራተኛው ከፍተኛ የሥራ መንፈስና ከማኔጅመንቱ ጋር ባለው መልካም ግንኙነት 56% አሳክተናል፡፡” እንዲህ የሚለው ኃላፊ፤ የእንግሊዝ ሱፉን፣ የጣልያን ከረባቱን፣ የስፔይን ጫማውን ግጥም አድርጎ መድረክ…
Saturday, 26 August 2017 12:28

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ሰውየው የወደፊት ዕጣ ፈንታውን (fate) ለመጠየቅ ወደ እግዜር ዘንድ አቀና፡፡ እግዜርም ወደ ራሱ ጉዳይ በሰውየው አቅጣጫ ሲመጣ፣ መንገድ ላይ ተገናኙ፡፡ “ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ ወዳንተ እየመጣሁ ነበር” አለ ሰውየው፡፡ እግዜርም፤ “ምነው ደህና?” ሲል ጠየቀው፡፡ “ወደፊት ምን እንደሚገጥመኝ ልጠይቅህ ነው” “ይህማ የሚነገር…
Saturday, 19 August 2017 14:45

የፍቅር አውሎ ነፋስ

Written by
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምኑም፣ ምናምኑም ግራ እየገባው ያለው ምስኪን ሀበሻ እንደገና ወደ አንድዬ ሄዷል፡፡ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ…አንድዬ፡— እንዴት ከረምክ! ለመሆኑ ደህና ነህልኝ ወይ?ምስኪን ሀበሻ፡— አ…አንድዬ!…አንድዬ፡— ምነው ተርበተበትክ፣ እኔንም ደህና ነህ ወይ አትለኝም እንዴ?ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ… ት…ትንሽ ግራ ስለገባኝ ነው፡፡ ግን አንድዬ በ…በደህናህ… ይቅርታ…
Sunday, 06 August 2017 00:00

“ቢዚ ነኝ…”

Written by
Rate this item
(13 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሐምሌም አለቀ… ዓመቱም ሊያልቅ ነው፡፡ የምር ግን… አለ አይደል… የስምንተኛው ሺህ ምልክቶች ከሚባሉት ዓመቶች አንዱ ይህኛው ሳይሆን አይቀርም፡፡ ልክ ነዋ…ለምን እንደሆን እንጃ እንጂ ለብዙዎቻችን ኸረ “ጦሳችንን ይዞ ጥርግ ይበል” የሚባል አይነት ዓመት ሆኗል፡፡ መለስ ብላችሁ ምን ያህል ልብ የሚሞላ፣…