ባህል

Rate this item
(9 votes)
“ድስቶች ለፍተው የሰሩትን ሰሃኖች ተውበው ያቀርቡታል” እሳቱን ግር አድርገው አንድደው ይለበልቡታል፡፡ ዕዳው የጀመረው ‹ትንሽ እሳት ይስማው› ብለው የጣዱት ጊዜ ነው፡፡ እሳቱ ሞቅ ሲያደርገው ሽንኩርቱን አቀመሱት፡፡ ሽንኩርቱ ብቻውን አልመጣም፡፡ ወደል ማማሰያ ይዞ እንጂ፡፡ ባልተወለደ አንጀቱ ሆዱን ያተራምስለት ገባ፡፡ አንዴ እያማሰለ፤ አንዴም…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው… የዝሆን ስባሪ የሚያካክሉት አገሮች ፉከራ በዛሳ! የእውነት አሥራ አንደኛው ሰዓት ላይ ደርስናል እንዴ! እነሱ በሚፎካከሩት የእኛ ልብ ቀጥ ልትል ነው እኮ!ደጉን ያሰማን፡፡ስሙኛማ…ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ… እሱዬው ከአንድ ወዳጄ ከሚለው ሰው ጋር በሆነ ነገር ሳይስማሙ ቀርተው ከተራራቁ የተወሰነ…
Rate this item
(6 votes)
 አቶ አሰፋ ጫቦ በሀሳቦቹ ጥልቀት፣ በፖለቲካ ፍልስፍናው፣ በጨዋታ አዋቂነቱ፣ የበርካቶችን ቀልብ መሳብ የቻለ ጎምቱ ጸሐፊ፣ የህግ ባለሙያና የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ መሆኑን ይመሰክራሉ - በቅርበት የሚያውቁት፡፡ አሰፋ ጫቦ አዲስ አድማስን ጨምሮ በተለያዩ ጋዜጦችና መፅሄቶች ላይ በውብና ማራኪ የአጻጻፍ ክህሎቱ፣ በሳል ሃሳቦቹንና…
Sunday, 30 April 2017 00:00

“ምንም አይል…”

Written by
Rate this item
(8 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የሙዚቃ ኦልዲስ አሉ አይደል…የሀሳቦች ኦልዲስስ ልክ ነዋ…ሲከፋን ‘ሪዋይንድ’ እናደርጋለና፡፡ ትናንት እንጠላው የነበረውን ነገር ሁሉ “ቢያንስ ያኔ አይተናል” ወይንም “እባክህ እንትን ያላልንበት ዳገት የለም…” እንባባላለን፡፡ምን እናድርግ!.. የሚያስከፋው ነገር እየበዛብን ሲሄድ ምን እናድርግ፡፡ “እሷን ስረግም ኖሬ ጭራሽ በገዛ እጄ ባለጭራና ቀንዷ…
Rate this item
(4 votes)
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁማ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ሁሉም ነገር እየተንጠራራን እንኳን ልንነካው እያስቸገረን፣ ሁሉም ነገር የዓይን አዋጅ ብቻ እየሆነብን… በዓል በመጣ ቁጥር “ገበያው እንዴት ነው?” ምናምን የሚል ነገር ሁሉ እየቀነስን ነው፡፡ ገበያው ምንም ሆነ ምን…የብዙዎቻችን ኪስ መስፈርቱን አያሟላማ! የበግ ቅርጫ እያሰብን ባለበት ዘመን…
Saturday, 15 April 2017 13:26

የ “ሥጋ ነገር …”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 በአለማቀፍ ደረጃ በሥጋ ፍጆታቸው አርጀንቲና፣ ኡራጋይ፣ ብራዚል፣ አሜሪካና አውስትራሊያ እንደ ቅደም ተከተላቸው ከ1ኛ እስከ 5ኛ ያለውን ደረጃ ሲይዙ ቬትናም፣ ሞዛምቢክ፣ ታንዛኒያ፣ ቱርክና ኢንዶኔዢያ የሥጋ ተመጋቢነት ባህል ስለሌላቸው ዝቅተኛ የስጋ ፍጆታ የሚጠቀሙ የዓለም ሀገራት መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ)…