ባህል

Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኚህ ትረምፕ ስለሚባሉት ሰውዬ ሁለት ሰዎች ሲያወሩ ምን ተባባሉ መሰላችሁ፤“በዶናልድ ትረምፕና በእግዚአብሔር መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው?”“እግዚአብሔር ዶናልድ ትረምፕ ነኝ ብሎ አያስብም፡፡”የምር ግን አንዳንዴ ሰውየውንና ዙሪያቸውን ያሉትን ሰዎች ስሰማቸው…አለ አይደል…እንትን የሚባል የአፍሪካ አገር መንግሥት የገለበጡ አሥር አለቆችና፣ ‘ሰርጃ ማጆሮች’ ይመስሉኛል።…
Rate this item
(17 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…ይቺም ኑሮ ሆና ይሄን አይነት ውርጭ ይምጣብን! ቅዝቃዜ እንደሆነ በጎመን አይደለል ነገር፡፡ ለነገሩ…ስንቱን ነገርስ ‘በጎመን ደልለን’ እንችላለን! ውርጭ አየር፣ ውርጭ ጠባይ፣ ውርጭ ኑሮ!ይቺን ስሙኝማ…አስተማሪው ገብቶ ትምህርት ሊጀምር ሲዘጋጅ አንዱ ተማሪ ሲጸልይ ያየዋል፡፡“ለምንድነው ክፍል ውስጥ የምትጸልየው?” ብሎ ይጠይቃል፡፡ ልጁ…
Saturday, 14 January 2017 15:38

“ምን ገጠመኝ አለዎት?”

Written by
Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የበዓሉ ሰሞን እንዴት ይዟችኋልሳ!የሆነ መንፈሳችንን የሚያረካ፣ ከዚህ ዘመን ውጥረት ትንሽ የሚያላቅቀን ነገር እናያለን ብለን ቴሌቪዥን ፊት ‘ተጥደን ብንውል’ ጭራሽ ይባስብን! እኔ የምለው…ፈጠራ ምናምን የሚባለው ቀረ እንዴ! ካቻምናም ያው፣ አምናም ያው፣ ዘንድሮም ያው! ኸረ እባካችሁ… ዓለም ላይ ስንት ጉድ እየተሠራ…
Sunday, 08 January 2017 00:00

‘ማን ከማን ያንሳል!’

Written by
Rate this item
(12 votes)
“---ዘንድሮ ‘ከኑሯችን ቀድመን እኛ ፎቅ ላይ ወጣንና’… የበግና የዶሮ መፎካከሪያችንን ተነጠቅን፡፡ ልክ ነዋ… ኮንዶሚኒየም ግቢ ውስጥ መቶ ምናምን በግ ሲጮህ፣ የቱ የማን እንደሆነ ስለማይታወቅ ----- ‘ሰው አፍ’ የሚገባ ላይኖር ይችላል፡፡----” እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁማ! ስሙኝማ…እንደ ባንኮች የመሰሉ ድርጅቶች…
Rate this item
(10 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… ዘንድሮ ጠፍቶ የከረመ ሰው ድንገት ደውሎ፤ “ምሳ ልጋብዝህ…” ካለ እንደ ድሮው ለጨዋታና የሆድ የሆድን ለመነጋጋር ብቻ ላይሆን ይችላል፡፡ እናማ…የሆነ ለተወሰኑ ዓመታት ችላ ያላችሁት ሰው፣ ድንገት ደውሎ ይቀጥራችሁና ለምሳ ትገናኛላችሁ፡፡ምሳ ከመቅረቡ በፊት…“እሺ፣ ኑሮስ እንዴት ይዞሀል…” “አለን፣ ምን እንሆናለን ብለህ…
Rate this item
(13 votes)
“--- ሴቶች በራሳቸው ተነሳሽነት እሱዬውን ለትዳር ለመጠየቅ ወደ ቤተሰብ ሽማግሌ የማይልኩትሳ!!” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው አንድ ቀን ጠዋት ጓደኛውን ሲያገኘው ዓይኑ አካባቢ በልዟል፡፡ ጓደኝየውም….“ምን ሆነህ ነው! የሆነ ሰው መቶህ መሆን አለበት…” ይለዋል፡፡“የዛች የውሽማዬ ባል ቻይና ሄዷል ብዬህ አልነበረም…”“አዎ እንደውም ወር ነው ምናምን…