ባህል

Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…ዘንድሮ ለምንድነው ነገሮች እንደ አጀማመራቸው መቀጠል የሚያቅታቸው!የሆነ ምግብ ቤት ትገቡና ምን የመሰለ ፍርፍር ታዛላችሁ፡፡ “ፍርፍር እንዲህ ዶሮ ወጥን የምታስንቅ ትሆናለች!” ምናምን እያላችሁ ትመገባላችሁ፡፡ “እሰይ የፍርፍር አምሮቴን የምወጣበት ግሩም ቤት አገኘሁ…” ትሉና አንድ ሁለት ቀን ትመላለሳላችሁ፡፡ ከዛ አንድ ሦስት…
Rate this item
(7 votes)
 አሁን በቀደም ዕለት የአይሁዳዊቷን ልጃገረድ አና ፍራንክ “the diary of anna frank” ከአስር አመታት በኋላ በድጋሜ እያነበብኩ ነበር፡፡መጽሐፉን እጄ ላይ የተመለከተ አንድ የንባብ ወዳጄ ‹‹የናዚዎችን ጭካኔ በብዙ መጻሕፍት ላይ አንብበነዋል፡፡ ምን ይሁነኝ ብለህ ነው ከዚህ መጽሐፍ ጋር የምትታገልው›› አለኝ። ምስኪን…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… እንደሚነግሩን ከሆነ ‘ፈረንጆቹ’ አገራት ሰዉ ቴሌቪዥ ላይ ማስታወቂያዎች ማየት ይወዳል ይባላል፡፡ ፈጠራ የሚታየው እዛ ላይ ነዋ! እኛ መቼ ነው… ማታ ስልክ ሲደወልልን… “ቆይ እባክህ ቲቪ ላይ ማስታወቂያ ተላልፎ ሲያልቅ መልሼ እደውለልሃለሁ…” የምንባባለው! አሁን አሁንማ ጭራሽ ብዙዎቹ ማስታወቂያዎች ሲመጡብን…
Saturday, 18 March 2017 15:34

አንተም ብቃን በቃ…!

Written by
Rate this item
(6 votes)
 አይ ምስኪን ሃበሻ… ለሞትም ሸበላ…‹‹ሞቴን አሳምረው…!›› ይላል ምልጃ ጠርቶበሞቱ ላይ ነግሶ… አሟሟቱን ፈርቶከመቃብር በላይ… ለፃፈው ስም ሳስቶበቆሻሻ ደጀን… መንደሩ ተሞልቶትንፋሹን ተነጥቆ… ሰርኑ ተሰንፍጦበአቤት ባይ እጦት… ተስፋው ፈሶ ቀልጦበፍትህ-ቢስ ሃገር እንባውን ‹‹ተቀርጦ››የዘመን ዳኝነት ተረቱን ገልብጦ…….. ‹‹ከደጃፉ ዛፍ ላይ ሞፈር ሳይቆረጥ…….. እየሞተ…
Rate this item
(10 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ከዚሀ በፊት ደጋግመን ያወራናት ነገር አለች… ‘ዜና’ ተብለው የሚነገሩ ነገሮች…አለ አይደል… ጎሽ ብለው ከማስጨብጨብ ይልቅ “እና ምን ይጠበስ!” የሚያሰኙ ናቸው፡፡ አንድ መሥሪያ ቤት የዕቅዱን ዘጠና በመቶ በማሳካቱ እኛ ምን እናድርገው! አይደለም ዘጠና፣ ለምን መቶ በመቶ አያሳካም! ደሞዝ የምንከፍለው መቶ…
Rate this item
(11 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይቺን ስሙኝማ…ሰውየውን ጓደኞቹ “ና ጠጅ እንጋብዝህ…” ይሉታል፡፡ እሱም “እሺ፣ ግብዣ ተገኝቶ ማን እምቢ ይላል…” ይላቸዋል፡፡ ግን የግብዣው ቦታ ሩቅ መሆኑን ሲያውቅ ምን ቢል ጥሩ ነው…“እዚሁ ጋብዙኝ…ባይሆን እኔ የማሩን እከፍላለሁ፣” አለና አረፈው፡፡ምን ያድርግ…ገና ለገና ለሦስት ብርሌ ጠጅ ‘ከወንዝ ወዲያ ማዶ’…