ባህል

Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…እንደ በፊቱ “ኃጢአት ስለሠራሁ ይፍቱኝ!” ምናምን አይነት ኑዛዜ ነገር አሁን አለ እንዴ! መጠየቅ አለብና!…ዙሪያችንን የሚሆኑትንና የማይሆኑትን ነገሮች እያየን መጠየቅ አለብና! እንደው ተሳስቶ እንኳን “ኃጢአቶቼን ይቅር ቢለኝ እስቲ ለነፍስ አባቴ ልተንፍስው…” ብሎ የሚናገር የጠፋ ነው የሚመስለው፡፡ አሀ…እንደዛ ቢሆን ክፋቱ፣…
Rate this item
(9 votes)
የመመረቂያ ቀናችን እየቀረበ ነው ….አንዱ ቀን አልፎ ሌላው በተተካ ቁጥር ጥቁር የምንለብስበት ቀን ወደ እኛ እየቀረበ ነው፡፡ ኃላፊነት …. ቤተሰብ …. ትዳር …. ሥራ…. ወዘተ የሚባሉ ነገሮች እኛነታችንን እየጠበቁን ይገኛሉ፡፡ተኝተን በተነሳን ቁጥር መቶ ሃያ ቀን ቀረን …. መቶ ቀን ቀረን…
Sunday, 02 July 2017 00:00

‘የተሳሳተ ጥሪ’

Written by
Rate this item
(12 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ከጥቂት ሳምንታት በፊት ነው፡፡ አንድ ወዳጄ አንድ ቀን ከምሽቱ አምስት ሰዓት ገደማ ስልክ ይደወልለታል። በዛ ሰዓት ይደውልልኛል ብሎ የሚያስበው ሰው ስላልነበር፣ የልብ ምቱ ትንሽ ፈጠን ይላል፡፡“ሄሎ፣ ማን ልበል!” ይላል፡፡ በምላሹ “ሄሎ፣ እከሌ ነኝ፣” የለ፣ “ናፍቀኸኝ ነው” የለ፣ “ድንገት ትዝ…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ እንደገና አቤቱታ ይዞ የአንድዬን በር ያንኳኳል፡፡ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ!አንድዬ፡— ማነህ አንተ?ምስኪን ሀበሻ፡— እኔ ነኝ፣ አንድዬ… አንድዬ፡— አሀ! ምስኪኑ ሀበሻ…ድምጽህ ተለወጠብኝና ነው እኮ…ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ ምን ያልተለወጠ ነገር አለ…አንድዬ፣ ምን ያልተለወጠ ነገረ አለ ነው የምልህ! ሁሉም ነገሬ ተለውጧል…አንድዬ፡— ያው…
Rate this item
(5 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!የመድረኩ ቲያትር አልቆ መጋረጃ ይዘጋል፡ አንዱ ተዋናይም ጓደኛውን ያገኝና… “ትወናዬ እንዴት ነበር?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡“ምንም አትል…” ይላል ጓደኛው፡፡“ሦስቱንም ትዕይንት ብጫወት ደስ ይለኝ ነበር፡፡ ትንሽ ቅር ያለኝ ገና በመጀመሪያው ትዕይንት በጥይት ተመትቼ መሞቴ ነው…” ይላል ተዋናዩ፡፡ ጓደኝየው ምን ቢለው ጥሩ ነው…“ጥሩ…
Rate this item
(11 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!በዛ ሰሞን ነው…በተቆፈረው የከተማው አንድ ክፍል፡፡ በአሥራዎቹ መጀመሪያ የሚሆኑ ልጆች የተቆፈረው ጉድጓድ ውስጥ ከርቀት ድንጋይ እየወረወሩ ይፎካከራሉ፡፡ ይሄኔ አንድ አዛውንት ምን ቢሉ ጥሩ ነው… “ልጆች ተዉ አታበላሹ እንጂ፣ ለእናንተ ነው እኮ የተቆፈረው፡፡” እንግዲህ ምን ያስቡ፣ ምን እግዚአብሔር ይወቀው፡፡ ግን…