ባህል

Saturday, 06 January 2018 12:43

በዓልና ኪስ

Written by
Rate this item
(4 votes)
 እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ! እንዴት ሰነበታችሁሳ!“አጅሬው ባዶ እጅህን መጣህ?”“ባዶ እጅህን መጣህ ማለት ምን ማለት ነው?”“በጉስ የታለ?”“የትኛው በግ፣ አደራ የሰጠሽኝ በግ አለ እንዴ?”“በአንተ ቤት አሹፈህ ሞተሀል፡፡ ዓመት በዓልን ያለ በግ ልናልፍ ነው…”“በቃ በሚቀጥለው ዓመት በዓል እንገዛለና…ምናምን ተብሎ የሚነሳው ጭቅጭቅ፣ ባልና ሚስትን…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ናችሁልኝ? ከውጪ ተገዝቶ ወደ ሀገር ቤት ከገባው በርካታ ኩንታል ስኳር ውስጥ ሶስት ሺ ሰባት መቶ ሰባ ሰባቱ መበላሸቱ ከሳምንት በፊት በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ተዘግቧል፡፡ ይሄ ክስተት የመጀመሪያ አይደለም፡፡ ከወራት በፊት የተወሰኑ ሰዎች ከ40,000 ኩንታል በላይ ስኳር ሲያዘዋውሩና ሊሸጡ ሲሉ…
Rate this item
(5 votes)
 እንደ መግቢያ ታላቁ ጀርመናዊ ፈላስፋ ፍሬደሪክ ኒቼ፣ ብዙ እሳቤዎች አበርክቶት እንዳለው ቢታወቅም ከሁሉም በላይ ሚዛን የሚደፋው ግን በዘመናዊነት እሳቤ ላይ የሰነዘረው ጠንከር ያለ ሂስ ነው፡፡ በዚህም የተነሳ በዘርፉ ላይ ጥናት የሚያካሄዱ ልሂቃን፣ ፍሬደሪክ ኒቼን የድህረ ዘመናዊነት /Postmodernism/ የነፍስ አባት አድርገው…
Rate this item
(7 votes)
 “--ኑሮማ እግር ተወርች አስሮናል፡፡ እንደውም በእግረ ሙቅ ነው የጠፈረን፡፡ አይዟችሁ የሚል ነው ያጣነው፡፡ ባለስልጣኑ ሁሉ በመኪና አቧራ እየነዛብን ያልፋል እንጂ ዘወር ብሎ የጓዳችንን ጉድ የሚያይልን ነው ያጣነው፡፡ የምግቡ፣ የህክምናው፡ የምናምኑ ዋጋ ሰማየ ሰማያት ሲደርስ የሚከራከርልን ነው ያጣነው፡፡ እንዲህማ ሲቸገሩ ዝም…
Rate this item
(2 votes)
“--በምዕራቡ ዓለም የግልና የማህበራዊ ችግሮች መፍትሔ የሚፈለግላቸው ዘዴዎች በዋናነት በህዝባዊ ምርጫ፣ በዘመናዊ (ነፃ) የህክምና አገልግሎት፣ በሃቀኛ የፖሊስ ሃይልና በሚዛናዊ የፍትሕ ስርዓት ነው። በኔ ግምት፣ የዘመናዊነት ዋነኛ መገለጫዎች እነዚህ ሲሆኑ ከእነሱ ጋር ግብግብ መግጠም “አጉል መንፈራገጥ…” ይሆናል።--” የሥነ ሕይወት ትምህርት በጣም…
Rate this item
(7 votes)
“ስሙኝማ…‘አሪፍ’ አይነት ‘ኩራት’ የማን መሰላችሁ… አሜሪካ ልጆቻቸው ዘንድ የሆነች ሦስትም፣ ስድስትም ወር ደረስ ብለው የመሚጡ አንዳንድ እናቶች፡፡ ለምን አይኮሩ! አሜሪካን ሄደው ‘ያልኮሩ’ የት ሄደው ‘ሊኮሩ’ ነው! እናላችሁ…ዋጋው ሁሉ በ‘ናይንቲ ናይን ሴንትስ’ የሚያልቅባት ሀገርን አየር ተናፍሰው ሲመጡ ‘የዚህ አገር አየር’ ሁሉ…
Page 11 of 55