ባህል

Rate this item
(8 votes)
“አሁን ቦለቲካው ውስጥ ሁሉም ነጻ አውጪ ሆኖብን የለ! ኮሚክ እኮ ነው..መጀመሪያ ራሱን ከኋላ ቀር አስተሳሰብ ነጻ ሳያወጣ ሌላውን ነጻ ላውጣ የሚል ከመብዛቱ የተነሳ ‘ተረፈ ምርት’ በሽ፣ በሽ ነው፡፡ ቂ…ቂ…ቂ…” “እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…በቀደም በአድዋ በዓል አከባበር ላይ አንድ ወጣት በወረቀት ይዟት የነበረች…
Rate this item
(2 votes)
የማስታወቂያ ሥራ ፈር ቀዳጁና የአንበሳ ማስታወቂያ መሥራችና ባለቤት አቶ ውብሸት ወርቃለማሁ ባደረባቸው ህመም በቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል በህክምና ሲረዱ ቆይተው፣ ባለፈው የካቲት-2012 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩ ሲሆን የቀብር ሥነሥርዓታቸውም፣ ምክትል ጠ/ሚኒስትር ደመቀ መኮንንና የቱሪዝምና ባህል ሚኒስትሯ ዶ/ር ሂሩት ካሣሁን እንዲሁም…
Saturday, 29 February 2020 11:06

ቀያይ መስመሮች!!

Written by
Rate this item
(8 votes)
“የዓመቱ መጨረሻ ይደርሳል፡፡ ያው እንደተለመደው ስብሰባ ይጠራል፡፡ እሺ የመቶ ሀምሳ ፐርሰንቷ ነገር እንዴት ሆነች! ምን ይባላል መሰላችሁ… “በበጀት ዓመቱ በገጠሙና በተለያዩ ችግሮች ምርታችንን የማሳደግ አላማችንን ማሳካት አልተቻለም፡፡ በችግሮቹ የተነሳም የዘንድሮ ምርታችን አርባ ስምንት በመቶ ነው፡፡ ምን! አርባ ስምንት! ከመቶ ሀምሳ…
Saturday, 22 February 2020 12:16

መልዕክቶቻችሁ

Written by
Rate this item
(3 votes)
የኤልቲቪ ‹‹ሌላው ገጽታ››?! እስካሁን በኤልቲቪ ‹‹ሌላው ገጽታ›› ፕሮግራም ላይ ለቃለ መጠይቅ ከቀረቡ እንግዶች ውስጥ የማየት ዕድል የገጠመኝ የጥቂቶቹን ብቻ ነው። የፖለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌውን፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ኦባንግ ሜቶና የማስታወቂያ ባለሙያው ጋዜጠኛ ሳምሶን ማሞን ቃለ መጠይቅ ነው፡፡ የዚህ ፕሮግራም…
Saturday, 22 February 2020 11:59

መልዕክቶቻችሁ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ከስህተት ውስጥ የፈለቀ አስደማሚ ማስታወቂያ! በአሜሪካ በምግብ አብሳይነት (Cook) የምትሰራ አንዲት እንስት ዕድል ቀናትና በገዛችው ሎተሪ ወደ ሀብት ማማ የሚያወጣ ብዙ ገንዘብ ደረሳት፡፡ የሚሊዮን ዶላር አሸናፊ ሆነች፡፡ በዚህም የተነሳ የሚዲያ ትኩረት ሳበች፡፡ አንዱ ታዋቂ የቴሌቪዥን ቻናልም ቃለ መጠይቅ አደረገላት፡፡ ይህቺ…
Rate this item
(2 votes)
“እናላችሁ… እሱ መኪና ሲገዛ “ጎበዝ ነው፣” “ኃይለኛ ነው፣” …ምናምን ይባላል፡፡ እሷ መኪና ስትገዛ “አንዱን ጠብ አድርጋ ነው” ምናምን ይባል፡፡ በእርግጥ ‘ጠብ የማድረግ’ ነገር ከምንጊዜውም በላይ ዙሩ የከረረበት ቢሆንም፣ እንዲሁ ሰው ባልዋለበት ለማዋል መሞከሩ አሪፍ አይደለም፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!እስከመቼ ድረስ በብር አባብዬ፣…
Page 8 of 67