ባህል
“…ለፍቅር ደንቦችና መመሪያዎች መገዛት አለብሽ…”“…ስለ ፍቅራችን ያለ ቅድመ ሁኔታ መደራደር እፈልጋለሁ…” እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…ሰሞኑን የ‘ፍቅረኞች ቀን’ ነው ምናምን የሚባል ነገር ‘ተከበረ’ አይደል! አንድ ሰሞን “ኧረ’ባካችሁ ይሄ ነገር ከእኛ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም፣” ብለን ‘ስንንጫጫ’ ከረምን፡፡ ግን አገሯ የእኛዋ ጦቢያ…
Read 6709 times
Published in
ባህል
ከወንጌል ጋራ የጥንት ባልንጀሮች ነን፡፡ ጎጆ ስትቀልስ ሚዜዋ ነበርኹ፡፡ የአሜሪካን ምድር በመርገጥ ግን በአምስት ወራት ትቀድመኛለች፡፡ምናልባት ካገኘኋቸው ወዳጆቼ መካከል አጭር ቆይታ ያላት እርሷ ሳትኾን አትቀርም፡፡አገር ቤት ሳለች የአንድ ትልቅ የግል ኩባንያ የዴስክ ሥራ አስኪያጅ ነበረች፡፡ጥሩ ትዳርና ሁለት ልጆች አሏት፡፡ባልና ሚስት…
Read 3839 times
Published in
ባህል
“እግርህ እስኪነቃ ብትሄድ እኔን የመሰለች አታገኝም”እንዴት ሰነበታችሁሳ!ጣልያኖች ምን ይላሉ አሉ መሰላችሁ…“የቼዝ ጨዋታ ሲጠናቀቅ የወታደሩም የንጉሡም ጠጠሮች የሚከተቱት አንድ ሳጥን ውስጥ ነው፡፡” እናማ…አንድ ሳጥን ውስጥ እንደምንገባ እየዘነጋን ለራሳችን የማይገባ የተጋነነ ግምት እየሰጠን እንዳይሆን፣ እንዳይሆን የሚያደርገን በዝተናል፡፡ የምር ግን…እንግዲህ ጨዋታም አይደል፣ ዘንድሮ…
Read 3752 times
Published in
ባህል
መልክአ ኢትዮጵያ - ፬ ዛሬ ደግሞ ፊኒክስ - አሪዞና ነኝ፡ ኢትዮጵያዊያኑ ከሃይማኖት፣ ከተፈጥሮና ከባህል ካፈነገጡ ድርጊቶች ለመሸሽና ልጆቻቸውን ከአገራቸው ባህል ጋራ ለማስተሳሰር በያሉበት ቦታ ትንሿን ኢትዮጵያ ለመፍጠር ይሞክራሉ፡፡ አሪዞና - ፊኒክስ በቆየኹበት ወቅት ያስተዋልኹት ይህንኑ ነበር፡፡ ከመቶ ዓመት በፊት የተቆረቆረችው…
Read 3957 times
Published in
ባህል
‘ሲስተም ፌይለር’… እንዴት ሰነበታችሁሳ!የካቲት ተጋመሰሳ! (“ገንዘብ መቁጠር ሲያቅትህ ወር ቁጠር…” ያልከኝ ወዳጄ…አሁን፣ አሁን እየገባኝ ነው!)ስሙኝማ…ግራ እየገባን ያለ ነገር አለ፡፡ ይሄ ቴክኖሎጂ ምናምን የሚሉት ነገር..አለ አይደል ጥቅሙ ሥራን ማቅለልና መልክ ማስያዝ፣ የእኛንም መጉላላት ለማስቀረት አይደል እንዴ! ዓለም ስንት ሥራ እየሠራ ባለበት…
Read 4250 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…ቁጥሮች አንዳንድ ጊዜ ሙሉውን ታሪክ ላይገልጹ ይችላል፡፡ ብሔራዊ ቡድናችን አንድ አግብቶ ሰባት ቢገባበትም ከቁጥሮች ይልቅ ትክክለኛ ስዕሉን የሚያሳየው ሜዳ ላይ የነበረው ሁኔታ ነው፡፡ ሜዳ ላይ ደግሞ ባየናቸው ሁኔታዎች ልጆቻችን ያለባቸውን የኢንተርናሽናል ጨዋታዎች የልምድ ማነስ፣ የነበረባቸውንና እኛ ልንገምት እንኳን…
Read 3387 times
Published in
ባህል