ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! የአፍሪካ አገሮች ጠበል ጠዲቅ ‘አብረው መቃመስ’ ከጀመሩ ‘ፊፍቲ’ ሞላቸው አይደል! እሰይ…ሌላ ‘ፊፍቲ’ ዓመት ያሰንብታቸው፡፡ ታዲያ ለብዙዎቹ ይቺ የሀበሻ ቅኔ ትተላለፍኝማ! መከራ ሲመጣ አይነግርም አዋጅ ሲገሠግስ አድሮ ቀን ይጥላል እንጂ… አዎ…ያነሳ ቀን መልሶ እንደሚያፈርጥ ማወቅ አሪፍ ነው፡፡ (የጋዳፊና የሙባረክ…
Read 3359 times
Published in
ባህል
ወንዶች ከፍቅረኛቸውና ከትዳራቸው ውጭ እየሄዱ እንዳመጣላቸው ለመተኛት ብዙም ምክንያት አያስፈልጋቸውም ይባላል። ኮስሞፖሊታን ረቡዕ እለት ያሰራጨው ፅሁፍ ግን፣ ከፍቅረኛ ጀርባ ማማተርና ግራ ቀኝ መቀላወጥ፣ በወንዶችም ሆነ በሴቶች ዘንድ እኩል ነው ይላል። ምናልባት በወንዶችና በሴቶች መካከል ልዩነት ካለ፣ የሚቀላውጡበት ምክንያት ላይ ነው።…
Read 64233 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታቸሁሳ! ስሙኝማ…እኔ የምለው…የሸሻችሁት ነገር በየቦታው ሲመጣባችሁ አያናድዳችሁም! በተለይ የህዝብ ትራንስፖርት መኪናዎች ውስጥ… አለ አይደል… ሰላም የማይሰጣችሁን ነገር ስትሰሙ… “የት ብሄድ ነው ሰላሜ የማይረበሽብኝ!” አያሰኛችሁም? የምር…ለምሳሌ መስማት የማትፈልጉት የሬድዮ ፕሮግራም አለ እንበል፡፡ ቤት ውስጥ እሱን ፕሮግራም የከፈተ የቤተሰበ አባል እንደ…
Read 3899 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ጋብሮቮያዊው ያወጣው ማስታወቂያ እንዲህ ይላል፡፡ “በቀን ሁለት ጊዜ እንቁላል የምትጥል ዶሮ እገዛለሁ፡፡” ለእኛ ደግሞ በቀን ሁለት ጊዜ ዕንቁላል መጣሏ እንኳን ቢቀርብን ዋጋ ሲቆልሉባት አፍ አውጥታ “ይሄ ዋጋ እንኳን ለእኔ ለፍየል ወጠጤም ይበዛል…” የምትል የዶሮ ዝርያ ይስጠንማ! እኔ የምለው…በዓሉ…
Read 3453 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁማ! ያው ‘ኔትወርክ’ እንደተለመደው በበዓል ሰሞን እንደልብ ስለማይሠራ ‘መልካም የትንሳኤ በዓል’ የሚል ‘ቴክስ ሜሴጅ’ ለሁሉም መላኬ ይመዝገብልኝማ! ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል…አንዳንዴ ሳስበው ይሄ ‘ኔትወርክ’ የሚባል ነገር ልክ የሰው ባህሪይ ይዞ የሚያሾፍብን ይመስለኛል፡፡ ልክ ነዋ… አጠገብ…
Read 5207 times
Published in
ባህል
መልክአ ኢትዮጵያ - ፲፭ ከየሆቴሉና ሬስቶራንቱ የሚሰበሰቡ ትርፍራፊ ምግቦች በጉርሻ ምጣኔ ከሚቸረቸርባት፣ ከየቤቱ የተራረፈው ለነዳይ ከሚመጸወትባት አገር ወደ ባሕር ማዶ ለተሻገሩቱ ኅሊናቸውን ከሚሞግታቸው ነገሮች አንዱ ትራፊ ምግብ ቆሻሻ መጣያ ውስጥ መድፋት ነው፡፡ ልጅ ኾኜ በማዕድ ላይም ይኹን በአጋጣሚ ብጣቂ እንጀራ…
Read 3373 times
Published in
ባህል