ባህል
እንዴት ከረማችሁሳ! ይኸው ለ‘በጀት መዝጊያ’ ደረስን አይደል! ስሙኝማ…ይሄ የፈረንካው በጀት እንደሚዘጋ ሌሎች ዓመቱን ሁሉ አብረውን ያሉ ነገሮች አብረው ቢዘጉ እንዴት አሪፍ ይሆን ነበር! የመናናቅ፣ የመጣጣል፣ ከ“እኔ በላይ” የማለት፣ የጉልበተኝነት…ምናምን ነገሮች ጥርቅም ተደርገው የሚዘጉበት ዓመት ናፍቆናል፡፡ ስሙኝማ…ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ… ይሄ…
Read 3272 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ይኸው ሰኔም ልትወጣ ነው…ሐምሌም ሊገባ ነው…ዓመቱም ሊያልቅ ነው! ይለቅማ! ስሙኝማ…ዘንድሮ ራስን ሆኖ ከመገኘት ይልቅ የታየዘው ምን መሰላችሁ…‘ኢምፕሬስ’ ማድረግ፡፡ (‘ኢምፕሬስ’ የምትለው የገባችው ጨዋታ ለማሳመር እንደሆነ ልብ ይባልልን…) እናላችሁ…የነገሮችን ስሞች እንደቀለበት መንገድ ማሽከርከር፣ በተለይ ሁሉ ነገር ውስጥ የ‘ፈረንጅ አፍ’ ሸጎጥ…
Read 7267 times
Published in
ባህል
“የሀገራችን ታሪክ የሚያተኩረው፣ የኢትዮጵያን ሕዝብ ደካማ ጐኖች በመተወን፣ ሥልጣን ላይ የሚወጡትንና ሥልጣናቸውን የሚያደላድሉትን በማሳቅ በማሞገስ ወይም በማንቋሸሽና በመርገም ላይ ነው፡፡ ይላል ተርጓሚው ዑስማን ሐሰን፡፡ ከዚህም የተነሣ ታሪክን በተመለከተ የተለያዩ አስተሳሰቦች በኢትዮጵያውያን ላይ ሊፈጠሩ ችለዋል፡፡ ታሪክን አሽቀንጥሮ መጣል፣ በታሪክ ውስጥ አልፈው…
Read 2798 times
Published in
ባህል
ሰላም ሰፍኖ አገሬ ስመለሰ እዚህ በቀሰምኩት የጥልፍና የልብስ ስፌት ሙያ ቤተሰቤን አስተዳድራለሁ፤ ሙያውንም ለሌሎች አስተምራለሁ ትላለች በባምባሲ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ በስፌት መኪና ጥልፍ ስትሠራ ያገኘናት ሱራ አደም ኢብራሂም፡፡ የተበደለና የተገፋ ሰው ወደ ሌላ ስፍራ ተዛውሮ ጥሩ ነገር ሲገጥመው፣ “የልምጭም ገድ…
Read 2526 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው…ለቤት ምዝገባው ተብሎ የፈረሱ ትዳሮች አሉ የሚባለው ነገር…የምር እውነት ነው እንዴ? አሀ… ግራ ገባና! እውነት ከሆነ እኮ…አለ አይደል…የትዳርና የአዳር ልዩነት ሊጠፋ ነው ማለት ነው! ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ…ባልና ሚስት ለሽ ብለው ተኝተዋል፡፡ ሚስት ሆዬ ለካ የሆነ…
Read 4026 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…አዲስ አበባ ውስጥ በብዙ አቅጣጫ መንቀሳቀስ እንዲህ አስቸጋሪ ይሁን! የምር ግን…በተለይ የመኪናውን ትርምስ ያባባሰው ምን ይመስለኛል መሰላችሁ…ሁላችንም መንገዱን በሊዝ የተኮናተርነው ይመስል ‘ቀድመን ማለፍ’ ስለምንፈልግ ይመስለኛል፡፡ ልክ እኮ…አለ አይደል… ቀድሞ ያለፈው ሰው የሆነ ቦታ “ማሰሮ ወርቅ ይጠብቀዋል…” የሚል መመሪያ…
Read 3431 times
Published in
ባህል