ባህል
“-ጉድ እኮ ነው! ሰዋችን ለአንዲት ዶሮ ስምንት መቶና አንድ ሺህ ብር የሚጠየቀው ከሌላው የዓለም ህዝብ የተለየ እርግማን አለበት እንዴ! ለስደት የመን ድንበር በእግሯ ደርሳ፣ በእግሯ የተመለሰች የምትመስል ‘በግ’፤ ስድስትና ሰባት ሺህ ብር የሚጠየቅባት ውስጧ የተደበቀ ‘ጎልድ’ ‘ዳይመንድ’ ‘ሜርኩሪ’ ምናምን ነገር…
Read 1389 times
Published in
ባህል
"ደግሞላችሁ…ለጥሬ ሥጋ ወዳጆችም ሲባል የነበረውን ነገሬ ብሎ መመርመሩ ግድ ይላል፡፡ የጥሬ ሥጋ አምሮት የፈለገ እንቅልፍ ይንሳ፣ የፈለገ ሆድን ባር፣ ባር ያሰኝ…አለ አይደል… “እንዲህ ቢሆን እንዲህ ማድረግ ይቻላል፤” እየተባለ “ፕላን ቢ” ምናምን የሚመዘገብበት ጊዜ አይደለም፡፡ “ፕላን ቢ” ብሎ ነገር የለም፡፡" እንኳን…
Read 1086 times
Published in
ባህል
“ስሙኝማ…የፎርጀሪ ነገር ካነሳን አይቀር ስንት ዓይነት ፎርጂድ አለላችሁ መሰላችሁ! እንደውም እኮ ዘንድሮ አሱ ነው ያስቸገረን፡፡ ፈላስፋውም፣ አዳኙም፣ ጀግናውም በዛብን እኮ! ልክ ነዋ…ትናንት ያልነበረ ፈላስፋነት፣ ትናንት ያልነበረ አዳኝነት፣ ትናንት ያልነበረ ጀግንነት…አለ አይደል… እንዴት ነው በአንድ ሌሊት ሊሰፍርብን የሚችለው!” እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንደምንም እያቃሰታችሁም፣…
Read 1198 times
Published in
ባህል
“ስሙኝማ…መቸም ዘንድሮ አየሩን የሞላው የፈጠራ ወሬ ለጉድ ነው፡፡ እናላችሁ… ልክ ክረምት፣ በጋ እንደምንላቸው ወቅቶች ‘የሀሰት ወሬ ወቅት’ ላይ ያለን ነው የሚመስለው፡፡ ከምንም ጊዜ በላይ እውነትንና እውነትን ብቻ በምንፈልግበት ጊዜ፣ ይሄ ሁሉ የሀሰት ወሬ አለ አይደል… ጥሩ አይደለም፡፡-- “ እንዴት ሰነበታችሁሳ!“ለአስተማሪዎች…
Read 1017 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ስንት መቶ ሱቆች ናቸው ታሸጉ የተባለው?! ይሄ ሁሉ ነጋዴ ያለ አግባብ በመሰረታዊ እቃዎች ላይ ዋጋ መቆለሉ…አለ አይደል…የግለሰቦቹ ‘ክፋት’ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የስርአትና ህግ የማስከበር ጉዳይም ነው፡፡የምር እኮ፣ እንግዲህ ጨዋታም አይደል…… በዋጋ መናር ስናለቅስ እኮ ብዙ ጊዜያችን ነው፡፡ ቀደም ሲል…
Read 1030 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ ምን አደረግንህ? እንደው ምነ በደልንህ?አንድዬ፡— አሁን ደግሞ ምን አደረግኸን ልትሉኝ ነው!ምስኪን ሀበሻ፡— ይህን ሁሉ ቁጣ የምታወርድበን ምን ሀጢአት ብንሠራ፣ ምን ያሀል ብናስቀይምህ ነው!አንድዬ፡— እኮ ምን አደረግኋችሁ?ምስኪን ሀበሻ፡— ይህንን መቅሰፍት ሀገራችን ላይ ያመጣህብን ምን ብናደርግሀ ነው? ያለን…
Read 1423 times
Published in
ባህል