ባህል

Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንግዲህ የአዲስ ዓመትም ሰሞንም አይደል… ወደ ኋላ ዘወር ብለን የመጣንበትን ማየታችን አይቀርም። ያው እንደውም ያለፈውን ዓመት ብቻ ሳይሆን ርቀን ሄደን፣ የህይወታችን ‘ኦልዲስ’ ምናምን ፊልሞች በአእምሯችን ማመላለሳችን አይቀርም፡፡ አለ አይደል…በተለይ “ሰው የመሆን ሰው የጠፋ ዕለት” በሚጠፋብን ጊዜ፣ “ትናንትም እንዲህ ነበር?”…
Rate this item
(7 votes)
 “ሁሉም ስልጣን ፈላጊ ሆነ፤ ወንበሯ ደግሞ አንዲት...” - የቀድሞው ፕ/ት ያገሬ ሕዝብ፣ ባለፈው ዓመት በሀገርም ሆነ በውጭ አገሮች የተከናወኑ በጎ ነገሮች እንዳሉ እርግጥ ነው። ኢትዮጵያ አለም አቀፍ ድጋፍ በማግኘቷም በጸጥታ ምክር ቤት፣ በዓለም ጤና ድርጀት፣ በአፍሪካ ህብረት ሁነኛ ተሳትፎ አድርጋለች።…
Sunday, 17 September 2017 00:00

‘ማለፍ ክልክል ነው’

Written by
Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… ይኸው እንግዲህ ‘አዲሱ ዓመት’ ገባ አይደል! ያው ለሌላ መጠሪያ ስለማያመች ‘አዲሱ’ ዓመት ገባ እንላለን፡፡ ሀሳብ አለን…ለወደፊቱ ‘አዲስ’ የሚለው ቃል ‘ተከታዩ’ በሚል ይተካልን፡፡፡ “እንኳን ለተከታዩ ዓመት አደረሰህ” አሪፍ አይደል! ልክ ነዋ…‘አዲስ’ የምንለው ነገር ሁሉ የሆነ ‘ዘ ሴም ኦልድ ስቶሪ’…
Rate this item
(4 votes)
አመልካች እኔ ሳምሶን ጌታቸው ተክለሥላሴ, በሀገረ ኢትዮጵያ የዋና ከተማዋ አዲስ አበባ ነዋሪ ስሆን፤ ሰሞኑን በሀገሬ ላይ በተከሰቱ አንዳንድ አስፈሪ የፖለቲካ ጉዳዮች የተነሳ, ይህንን የአቤቱታ ደብዳቤ ለመጻፍ ተገድጃለሁ፡፡ ይህን አቤቱታ በዚህ መልክ ከመጻፌ በፊት ነገሮች በራሳቸው ጊዜ ወይም በሆኑ የሀገራችን ሰዎች…
Rate this item
(2 votes)
እንኳን ለአዲሱ ዘመን አደረሳችሁማ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አደረሳችሁ እስቲ እልል እልል በሉ እስቲ እልል በሉ ሁላችሁየሚሏት ዘፈን አለች፡፡ እውነትም እንዲህ ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ “እልል” ማለቱ ጥሩ ነው፡፡ “እንኳን አደረሰህ/ሽ፣” “እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገረህ/ሽ፣” መባሉ ጥሩ ነው፡፡ “እህህ!” የሚያሰኙን፣ ጥርስ…
Rate this item
(3 votes)
 “ደምፀ እገሪሁ ለዝናም” - የዝናብ እግሩ ተሰማ!! ብሩህ ዓለምነህ (በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር) እስቲ ዛሬ ደግሞ የሥነ ፅሁፋችን፣ የኪነ ጥበባችንና የፍልስፍናችን መነሻ ዘመን ስለሆነው ስለ 6ኛው ክፍለ ዘመን እናውራ፡፡ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ተስተካካይ የሌለውና የሀገሪቱን ቀጣይ መፃዒ ዕድል በመወሰን ረገድ…