ባህል
ከተቋቋመ 10 ዓመት ያስቆጠረው ማራቶን ኢንጂነሪንግ፤ የሂውንዳይ መኪኖች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሰሞኑን አስመርቋል፡፡ በሁለት ዓመት ለማጠናቀቅ ታቅዶ የነበረው የፋብሪካ ግንባታው፤ በአመት ከ8 ወር ውስጥ ተጠናቆ መኪኖችን ማምረት እንደጀመረ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ከአንድ ዓመት በኋላ ደግሞ የኤሌትሪክ መኪና ለማምረት ማቀዱን፣የኩባንያው ከፍተኛ አመራሮች አስታውቀዋል፡፡…
Read 4316 times
Published in
ባህል
“--ፍቅርና ጓደኝነት የስሜትና የልብ ጉዳይ ሳይሆን የኢንቨስትመንት ጉዳይ መሆኑን አላየች! እናማ…ጓደኝነት ኢንቨስትመንት ሆኗል… ካልጠቀመህ ምን ያደርግልሀል!... የባንከ ደብተር አለው?... ሰባት ዲጂት ዲፖዚት አለው? ስንት ገንዘብ አለው? ስንት ቤቶች አሏት? ከባለስልጣናት እነማንን ያውቃል? --” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… ዘንድሮ ‘ነግ በእኔ’ን የመሰለች ለዘመኑና…
Read 897 times
Published in
ባህል
አንዳንድ ቁርቋሶ፤ መንገድ መዝጋት፤ የሥራ ማቆም አድማ፤ የተቃውሞ ሰልፍ፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቡድን ግጭት፤ የአንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ትንታኔና ዘገባ፤ የፖለቲካ ቡድኖች ሽኩቻና ክስ፤ የዜጎች መፈናቀል፤ አንዳንድ የብሔሮች ሥር የመስደድ አዝማሚያ መከተል የጀመረ መቃቃር፤ ቁጣና መቀያየም፤ እንዲህ ዓይነት ሁኔታዎች ሲደማመሩ፤ ተስፋ…
Read 3309 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!“አር ዩ ስቲል ኢን ዋን ፒስ?” ይላል ፈረንጅ። አለ አይደል… በየቦታው ሜዳና ተራራ ለመቆራረስ የሚሞከርበትና በትልቅነቱ ‘ከአፍሪካም፣ ከዓለምም አንደኛ’ የሆነ መቀስ ለመሥራት እየተሞከረ ስለመሰለን … እዚህም ማዶ፣ እዛም ማዶ ላላችሁ ሁሉ… “አር ዩ ስቲል ኢን ዋን ፒስ?” እንላለን፡፡ ከሆናችሁ፣…
Read 703 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!“ስማ... ልጅቷን አየሀት አይደል!”“አዎ፣ አየኋት፡፡ እና…በዓይኔ ስላየኋት የሚለውን ዘፈን ልምረጥላት!”“እና…ቆንጆ አይደለችም! እኮ በላ፣ የሀበሻ ሞናሊዛ አይደለችም!”“ቆንጆ ነገር ነች… ግን…”“ግን ምን? ቆንጆ አይደለችም ልትል ነው?”“አላልኩም፡፡ ግን ምን መሰለህ…ዳሌዋ አካባቢ…”“ዳሌዋ! ደግሞ ለዳሌዋ ምን ልታወጣለት ነው! ሰዉ ሁሉ እየፈዘዘ የሚያየውን ዳሌዋን ምን…
Read 4074 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንዲ ሩኒ የሚባል አሜሪካዊ ጋዜጠኛ እንዲህ ብሎ ነበር፡፡ ሀኪሞች ከሥልጠና በኋላ ወደ ሥራ በሚሰማሩበት ጊዜ መሀላ አላቸው፡፡ እናማ… ጋዜጠኞችም ቢኖራቸው ጥሩ ነበር ይላል፡፡ ለምሳሌ…“ጋዜጠኛ የሆንኩት የሰው ልጅ ሁሉንም መረጃ ካገኘ ዓለም የተሻለች ስፍራ ትሆናለች ብዬ ነው፡፡” አሪፍ አይደል? በአሁኑ…
Read 6806 times
Published in
ባህል