ባህል

Rate this item
(2 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይቺን ስሙኝማ…ሰውየው ዶሮ ሰርቆ ሊናዘዝ አንድ ቄስ ዘንድ ይሄዳል፡፡ተናዛዥ፡— ከአንድ ግቢ የሆነች ዶሮ ሰርቄያለሁ፡፡ቄስ፡— ይሄ ትልቅ ስሀተት ነው፡፡ተናዛዥ፡— እርሶ ዶሮዋን ይቀበሉኛል?ቄስ፡— በምንም አይነት አልቀበልህም፡፡ ይልቅ ለሰረቅኸው ሰው መልስለት፡፡ተናዛዥ፡— ግን ለእሱ ዶሮህን ውሰድ ብለው አልቀበልም አለኝ፡፡ቄስ፡— እንግዲያው ለራስህ አድርገው፡፡ተናዛዥ፡— አመሰግናለሁ…
Sunday, 18 March 2018 00:00

የቡና ዙሪያ ወግ

Written by
Rate this item
(9 votes)
(ሦስት ጎረቤታሞች ቡና ላይ ተገናኝተዋል፡፡) እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… አገሩ ሁሉ ጀበና ቡና ሆነና በየመንደራችን ቡና መጠራራት ቀረ እንዴ! ለነገሩ የበፊት አይነት የቡና ስርአት እየቀረ ነው፡፡ በር እየተንኳኳ “እትዬ እከሊት፣ እማዬ ኑ ቡና ጠጡ ብላለች፣” ማለት እየቀረ ነው፡፡ ካለም ያው አቦል ይጠጣና…
Rate this item
(7 votes)
በአለፉት 45 ቀናት ውስጥ ሁለት ጊዜ ያህል በቴሌቭዥን መስኮት ቀርባችሁ ስለ ሰላም አስፈላጊነትና ጠቃሚነት ምክር ሰጥታችኋል፡፡ ያንን ምክር ከተከታተሉት ሰዎች አንዱ እኔ ብሆንም ድፍረት ባይሆንብኝ፣ ነገሩ ቆቅ ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ ሆኖ ታይቶኛል፡፡ ስለ ሰላም እያስተማራችሁ ያላችሁት፣ የሰላምን ዋጋን የሚያውቀውን፣ የሚፈልገውን፣…
Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!(ታካሚው ዶክተሩ ዘንድ ይቀርባል፡፡)ሀኪም፡— ጤና ይስጥልኝ፣ ቁጭ በል፡ታካሚ፡— ጤና ይስጥልኝ ዶክተር፡፡ሀኪም፡— አይዞህ፣ ዘና በል፡፡ እስቲ ምንህን እንደሚያምህ አስረዳኝ፡፡ታካሚ፡— ዶክተር፣ ዶክተር ምን የማያመኝ ነገር አለ! የቱን ነገሬህ የቱን ልተወው! የማያምህን ንገረኝ ብትለኝ ይሻለኝ ነበር፡፡ሀኪም፡— ግዴለም፣ ቀስ ብለህ ምን እንደሚሰማህ፣ የትኛው…
Saturday, 03 March 2018 12:28

አንዳንድ እሳት አለ…

Written by
Rate this item
(2 votes)
አንዳንድ እሳት አለ ያላንዳች ማገዶ የተንቀለቀለ!የእሳት እራት ፈጥሮ ነዶ የከሰለ፡፡ የእኛ እንደዚያ አይደለምአድዋ ነው እሳቱ፣ ነደን አንጠፋም!የአፍሪካ ኩራት ነንያውም ታሪክ ያለንበኋላ-ቀር ጥይት፣ ወደፊት የተኮስንበዚያም ያሸነፍን!...ትላንትም እኛ ነንዛሬም ያው እኛው ነን!!እኛ ነደን ነደን ሲከፈት ምዕራፉእዩዋቸው ከዋክብት፣ ሊሞቁን ሲረግፉ!ጠላቶች ይሽሹ፣ ታሪክ የሚፈሩአድዋን…
Rate this item
(2 votes)
ይወሳ ጀግናው ምኒልክ፣ መከታሽ የቁርጥ ቀኑ የአንድነት ዋልታ ማገሩ፣ አስተዋይ ሀቅ ሚዛኑ፡፡ ትዘከር ቆራጥዋ ንግሥት፣ ጣይቱ የብልሃት መልህቅበፍልሚያ የተሰለፈች፣ ነፃነት ክብርሽ እንዲልቅ።በዜጎች አጥንትና ደም፣ ታሪክሽ ተቀሰተጦቢያ ሆይ ኩሪ ክበሪ፣ ድመቂ ዘመን በባተ፡፡ ከደራሲ፣ ገጣሚ ፀሐይ መላኩ “አድዋና ምንይልክ” ግጥም ላይ…