ባህል

Rate this item
(9 votes)
“--ከዚህስ ይሰውረን፡፡ እውነት ግን…ጭንቅላት ካልሠራ፣ ምን ዋጋ አለው!…ጭንቅላት ካላሰበ፣ ካልጠየቀ፣ ካላሰላሰለ ምን ዋጋ አለው! ብዙ ችግር ባለባት አገር፣ ብዙ መከራ ባለባት አገር፣ ብዙ የተወሳሰቡ ጥልፍልፎች ባሉባት አገር…አእምሮ በሚገባ ካልሠራ ምን ዋጋ አለው!--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!አኔ የምለው…ብዙዎቻችን ማሰብ፣ ‘ደክሞን’ ወይ ‘ሰልችቶን’ ተውን…
Rate this item
(5 votes)

(8 votes)
“--ዘንድሮ ገና ‘ሀ’ ብለው ከመጀመራቸው የእምቧይ ካብ የሚሆኑትን ትዳሮች ብዛት ስናይ… “እውን እነኚህ ጥንዶች ከመጀመሪያውም ከልባቸው ይዋደዱ ነበር!” እንላለን፡፡ “እውን ይሄ ጥምረት ሲወጠን የአብርሃምና የሳራን ይሆናል ተብሎ ታሰቦ ነበር! እንደዛ ከታሰበስ ገና በጠዋቱ ምን ማእበል መታው!” እንላለን፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!እሱዬው ትክዝ…
Rate this item
(6 votes)
“--እዚህ አገር ምን አለ መሰላችሁ… ‘የአንድ ሰሞን አብሾ’ አይነት ነገር፡፡ ልክ አትሌቶች የኦሎምፒክ ሜዳሊያ ባገኙ ቁጥር አገር ሁሉ ሯጭ ካልሆንኩ እንደሚለው፡፡ መለስ ብላችሁ ብታዩ፤ በ‘አንድ ሰሞን አብሾ’ ተጀምረው የቀሩ ነገሮች መአት ናቸው፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል…የምር ግን…ጥሬ ስጋ ለመቁረጥ የምናሳየውን…
Rate this item
(4 votes)
በጃንሆይ ዘመነ መንግስት ልጅ እንዳልካቸው መኮንን “ፋታ ስጡኝ” እያሉ ቢጮኹም፥ ሰሚ አጥተው “አቶ ጥድፊያ” ኢትዮጵያን ላለፉት ዓመታት መከራ አሳልፎ እንደሰጣት እናውቃለን። ከታሪክ ጠባሳ ካልተማርን ታሪክ ራሱን ይደግማል። ለዶ/ር አብይ አህመድ ፋታ መስጠት የሚያስፈልገው ለእርሳቸው ስልጣን ማራዘሚያ አይደለም። ፋታ የምትፈልገው ኢትዮጵያ…
Rate this item
(5 votes)
“--ልክ ነዋ… እዚህ አገር በመግዛትና በማስተዳደር መካከል ያለው ስስ መስመር ተፍቋላ! እንዲህ ሆኖ ታዲያ ፈገግ ማለት ወይም ዘና ማለት ከየት ይምጣ!… ትልቅ ወንበር ላይ መቀመጥ ‘ለማስተዳደር’ እንጂ ‘ለመግዛት’ እንዳልሆነ እውቀቱን ይግለጽላቸውማ!--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… አቴዝ ብቻውን ለምንድነው የመጣው! አሀ…ባህርንም እንፈልጋታለና! የእሷ…