ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይቺን ከፈረንጅ ጽሁፍ ላይ ያገኘኋትን ነገርዬ እዩልኝማ፡፡ በአንድ ወቅት የሆነ ሰው አንድ በጣም አዋቂ የሚባሉ አዛውንት ዘንድ ይሄድና ጨነቀኝ የሚለውን ጥያቄ ይጠይቃቸዋል፡፡ በነገራችን ላይ ሰውየው ባለትዳር ቢሆንም፤ በድብቅ ደግሞ ቅምጥ ነበረችው፡፡ “አንድ ነገር ጨንቆኝ እንዲያማክሩኝ ፈልጌ ነው፡፡ አንደኛውን ተሰብስቤ…
Read 1328 times
Published in
ባህል
ኢድ ሙባረክ! እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁማ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...አብሮ አደግ ‘ዳያስፖራ’ እና ‘ግራ የገባው’ የሀገር ልጅ ለመጨረሻ ጊዜ ከተነጋገሩ ረጅም ጊዜ ከርመው ነው ሰሞኑን “ሀሎ!” የተባባሉት፡፡ ለነገሩ ‘ግራ የገባው’ የሀገር ልጅ አሁን፣ አሁን ብዙ የውጭ ጥሪ አያገኝም፡፡ ቀደም ሲል በአስራ አምስት…
Read 1576 times
Published in
ባህል
እስቲ ስለ ሞት እናውጋአቈልቊዬ ፡ ባይ ፡ መሬቱን ፡ቈስሎ ፡ አገኘሁት ፡ እግሬን ፡ምን ፡ አሳዘነኝ ፡ ለእግሬ ፡ ቊስል ፡ስሄድ ፡ እኖር ፡ ይመስል፡፡(ከብላቴን ጌታ ማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀልሞት በስሙ ኗሪ ነው፡፡ ሶምሶን ሹሩባው ላይ ሀይል እንዳለው ሁሉ ሞትም…
Read 1255 times
Published in
ባህል
ሰው ብቻ አትሁኑ፤ ‹ሰው ብቻ ማለት ምንድን ማለት ነው?› ብዬ ሳስብ፤ የሚበላ፣ የሚጠጣ፣ በሚለብሰው ልብስ፣ በሚነዳው መኪና የኑሮን ስኬት የሚለካ ማለት ነው፤ እስከ ሞት የሚኖር ማለት ነው፤ እንደ እንስሳ።...ታላቁ ሊቅ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ ይላል … ‹ሰው እግዚአብሔር ሲለየው፤ ጠባዩ እንደ…
Read 1537 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንዳንድ ነገሮችን ስናይ ምን እንላለን መሰላችሁ...“ጫን ያለው መጣ!” እናማ ዘንድሮ ብዙ ነገሮችን ስናይ... አለ አይደል... “ጫን ያለው መጣ፣” እንበል፣ ወይስ የድራማ ሰዎች እንደሚሉት፤ “ይሄ ‘ዘ ኦፕኒንግ አክት’ የሚሉት ብቻ ነው!” እንበል ያሰኛል፡፡ ኮሚክ እኮ ነው፣ ደግሞላችሁ... እንግዲህ ጨዋታም አይደል...…
Read 1270 times
Published in
ባህል
ጥቁር አሜሪካዊቷ ኦፕራ ዊንፍሬይ፣ በአሜሪካ ከምንም ተነስተው፣ በራሳቸው ጥረትና ትጋት ቢሊየነር መሆን ከቻሉ እንስቶች መካከል አንዷ ናት፡፡ ፎርብስ መጽሄት እንደሚጠቁመውም፤ የኦፕራ ወቅታዊ የተጣራ የሃብት መጠን 2.46 ቢ. ዶላር ይገመታል፡፡ ኦፕራ ለ25 ዓመታት ገደማ በስኬት በመራችውና ከፍተኛ ተወዳጅነት በነበረው “ኦፕራ ሾው”…
Read 1381 times
Published in
ባህል