ባህል

Rate this item
(3 votes)
 በኢትዮጵያ የኢራን ኤምባሲ የባህል ክፍል፣ በፔርሽያን ቋንቋና በኢራኖሎጂ ያሰለጠናቸውን 13ኛ ዙር ተማሪዎች የዛሬ ሳምንት በባህል ማዕከሉ አስመረቀ፡፡ በምረቃው ሥነ - ሥርዓት ላይ የባህል ክፍሉ ኃላፊ ሚ/ር ሰይድ ሐሰን ሃይድሪ ባደረጉት ንግግር፤ ኢራን፣ ጥንታዊ ሥልጣኔና ባህል ያላት ሀገር መሆኗን ጠቅሰው፣ የተፃፈ…
Rate this item
(9 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ! ኧረ ይመኙሻል፣ ይመኙሻል7አበበ ቢቂላ ያገባሻልጥላሁን ገሰሰ ይድርሻልተብሎ ነበር፣ የዛሬን አያድርገውና ያኔ … አትሌቶችም፣ ዘፋኞችም ፍራንክ በሌላቸው ዘመን። ስሙኝማ…እንግዲሀ ጨዋታም አይደል… ‘ታዋቂነት’ እንደ ዘንድሮ የቀለለበት ጊዜ ነበር! ልክ እኮ ከ‘ተራው ህዝብ’ ብዛት ይልቅ የ‘ታዋቂ ሰዎች’ ብዛት የሚበልጥ ነው የሚመስለው፡፡…
Saturday, 07 October 2017 14:31

ያም ሲያማ፣ ያም ሲያማ…

Written by
Rate this item
(13 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… ዘንድሮ “ሰው ጠፋ” እየተባባልን ነው። አለ አይደል… አይደለም አብሮ የሚሠሩትና አብሮ የሚኖሩት...አብሮ የሆድ የሆድን የሚያወሩት ሰው ማግኘት አስቸጋሪ እየሆነ ነው ይባላል፡፡ ምን ነካን! እንዴት ነው በጥቂት ዓመታት ውስጥ እዚህ የለየለት የጎሪጥ መተያየት ደረጃ የተደረሰው! እስከዚህ ጣራ የነካ ያለመተማመን…
Rate this item
(5 votes)
“-- ይሄ ጉዳይ ልንገምተው ከምንችለው በላይ አሳሳቢ ነው፡፡ ጥያቄው “እውነት የሚያሳስበን አለን ወይ” ነው፡፡ የጥቂትባህሪያቸው የተበላሸ፣ በተለምዶ ‘ቀጪ፣ ቆንጣጭ’ የሌላቸው ምናምን የምንላቸው፣ ታዳጊዎችና ወጣቶች ጉዳይ ብቻ አይደለም፡፡የትውልድ ጉዳይ ነው፡፡----”እንዴት ሰነበታችሁሳ!ብቻቸውን በደሳሳ ቤት ውስጥ ከኑሮ ጋር ትግል የያዙ እናት ናቸው፡፡ አንድ…
Rate this item
(8 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንግዲህ የአዲስ ዓመትም ሰሞንም አይደል… ወደ ኋላ ዘወር ብለን የመጣንበትን ማየታችን አይቀርም። ያው እንደውም ያለፈውን ዓመት ብቻ ሳይሆን ርቀን ሄደን፣ የህይወታችን ‘ኦልዲስ’ ምናምን ፊልሞች በአእምሯችን ማመላለሳችን አይቀርም፡፡ አለ አይደል…በተለይ “ሰው የመሆን ሰው የጠፋ ዕለት” በሚጠፋብን ጊዜ፣ “ትናንትም እንዲህ ነበር?”…
Rate this item
(7 votes)
 “ሁሉም ስልጣን ፈላጊ ሆነ፤ ወንበሯ ደግሞ አንዲት...” - የቀድሞው ፕ/ት ያገሬ ሕዝብ፣ ባለፈው ዓመት በሀገርም ሆነ በውጭ አገሮች የተከናወኑ በጎ ነገሮች እንዳሉ እርግጥ ነው። ኢትዮጵያ አለም አቀፍ ድጋፍ በማግኘቷም በጸጥታ ምክር ቤት፣ በዓለም ጤና ድርጀት፣ በአፍሪካ ህብረት ሁነኛ ተሳትፎ አድርጋለች።…