ባህል

Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንድ የከተማችን ክፍል የሆነ ሬስቱራንት ውስጥ የሆነ ነው አሉ፡፡ እሱየው አራድነትን ‘አግቶ’ ለመያዝ የሚሞክር አይነት ነው፡፡ የምር ግን…‘አራድነት’ ምናምን የሚባል ነገር ቀርቶ የለም እንዴ! እናላችሁ… እሱዬው ሬስቱራንት ሲገባ ‘ቆንጅዬ’ የሚባሉ ወጣት ሴቶች ሰብሰብ ብለው ያወራሉ፡፡ እናማ…አንድዬዋ ቀልቡን ሳበችውና ምን…
Rate this item
(6 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!እሱና እሷ የሆነ ግብዣ ተጠርተዋል፡፡ እሷ አንድ ሰዓት ከአርባ አምስት ደቂቃ መስታወት ፊት አጥፍታለች፡፡ (እኔ የምለው… “በሚቀጥሉት አራት ወራት በምንም አይነት በመስታወት ራስሽን መመልከት አትችይም፣” የሚባል አይነት ማዕቀብ ነገር ቢኖር፤ የ‘ፔይን ኪለር’ ኪኒኖች ገበያ አዲስ ክብረ ወሰን የሚያስመዘግብ አይመስላችሁም!…
Rate this item
(9 votes)
“--ከዚህስ ይሰውረን፡፡ እውነት ግን…ጭንቅላት ካልሠራ፣ ምን ዋጋ አለው!…ጭንቅላት ካላሰበ፣ ካልጠየቀ፣ ካላሰላሰለ ምን ዋጋ አለው! ብዙ ችግር ባለባት አገር፣ ብዙ መከራ ባለባት አገር፣ ብዙ የተወሳሰቡ ጥልፍልፎች ባሉባት አገር…አእምሮ በሚገባ ካልሠራ ምን ዋጋ አለው!--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!አኔ የምለው…ብዙዎቻችን ማሰብ፣ ‘ደክሞን’ ወይ ‘ሰልችቶን’ ተውን…
Rate this item
(5 votes)

(8 votes)
“--ዘንድሮ ገና ‘ሀ’ ብለው ከመጀመራቸው የእምቧይ ካብ የሚሆኑትን ትዳሮች ብዛት ስናይ… “እውን እነኚህ ጥንዶች ከመጀመሪያውም ከልባቸው ይዋደዱ ነበር!” እንላለን፡፡ “እውን ይሄ ጥምረት ሲወጠን የአብርሃምና የሳራን ይሆናል ተብሎ ታሰቦ ነበር! እንደዛ ከታሰበስ ገና በጠዋቱ ምን ማእበል መታው!” እንላለን፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!እሱዬው ትክዝ…
Rate this item
(6 votes)
“--እዚህ አገር ምን አለ መሰላችሁ… ‘የአንድ ሰሞን አብሾ’ አይነት ነገር፡፡ ልክ አትሌቶች የኦሎምፒክ ሜዳሊያ ባገኙ ቁጥር አገር ሁሉ ሯጭ ካልሆንኩ እንደሚለው፡፡ መለስ ብላችሁ ብታዩ፤ በ‘አንድ ሰሞን አብሾ’ ተጀምረው የቀሩ ነገሮች መአት ናቸው፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል…የምር ግን…ጥሬ ስጋ ለመቁረጥ የምናሳየውን…