ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የሙዚቃ ኦልዲስ አሉ አይደል…የሀሳቦች ኦልዲስስ ልክ ነዋ…ሲከፋን ‘ሪዋይንድ’ እናደርጋለና፡፡ ትናንት እንጠላው የነበረውን ነገር ሁሉ “ቢያንስ ያኔ አይተናል” ወይንም “እባክህ እንትን ያላልንበት ዳገት የለም…” እንባባላለን፡፡ምን እናድርግ!.. የሚያስከፋው ነገር እየበዛብን ሲሄድ ምን እናድርግ፡፡ “እሷን ስረግም ኖሬ ጭራሽ በገዛ እጄ ባለጭራና ቀንዷ…
Read 2663 times
Published in
ባህል
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁማ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ሁሉም ነገር እየተንጠራራን እንኳን ልንነካው እያስቸገረን፣ ሁሉም ነገር የዓይን አዋጅ ብቻ እየሆነብን… በዓል በመጣ ቁጥር “ገበያው እንዴት ነው?” ምናምን የሚል ነገር ሁሉ እየቀነስን ነው፡፡ ገበያው ምንም ሆነ ምን…የብዙዎቻችን ኪስ መስፈርቱን አያሟላማ! የበግ ቅርጫ እያሰብን ባለበት ዘመን…
Read 2873 times
Published in
ባህል
በአለማቀፍ ደረጃ በሥጋ ፍጆታቸው አርጀንቲና፣ ኡራጋይ፣ ብራዚል፣ አሜሪካና አውስትራሊያ እንደ ቅደም ተከተላቸው ከ1ኛ እስከ 5ኛ ያለውን ደረጃ ሲይዙ ቬትናም፣ ሞዛምቢክ፣ ታንዛኒያ፣ ቱርክና ኢንዶኔዢያ የሥጋ ተመጋቢነት ባህል ስለሌላቸው ዝቅተኛ የስጋ ፍጆታ የሚጠቀሙ የዓለም ሀገራት መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ)…
Read 4049 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…በደስተኝነት ከዓለም 119ኛ ሆንን! ይቺን ይቺንማ ዝም ብለን አናልፍም፡ ልክ ነዋ… ከፈለገ ‘ኤይድ’ ምናምን የሚሉት ነገራቸው ይቀራል እንጂ እንዲህማ ‘ለፍቶ መና’ አያደርጉንም!እናማ…እኛ በጣም ‘ደስተኞች’ መሆናችንን ዓለም እንዲያውቅልን መከራችንን እያየን፣ እዛ ታች አውርደው የሚፈጠፍጡን ለምንድነው! የፈረንጅ ምቁነት የሚያበቃው መቼ ነው!…
Read 4989 times
Published in
ባህል
በጣና ደሴት ላይ በሚገኝ አንድ ገዳም ውስጥ የብራና መጽሐፍትን ወደ ኮምፒውተር ጽሑፍ እየገለበጥን ሳለ አብሮኝ ስራውን የሚያከናውን ጓደኛዬ አንዲት የብራና ቅጠል ወደ እኔ እየሰደደ፤ ‹‹አንብበው ትወደዋለህ፡፡›› ብሎ ሰጠኝ፡፡ በፊቱ ላይ የተረጨውን የደስታ ብርሃን አይቼ፣ በችኮላ ተቀብዬው ማንበብ ቀጠልኩ፡፡ ወረቀቱ እንዲህ…
Read 8900 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…ዘንድሮ ለምንድነው ነገሮች እንደ አጀማመራቸው መቀጠል የሚያቅታቸው!የሆነ ምግብ ቤት ትገቡና ምን የመሰለ ፍርፍር ታዛላችሁ፡፡ “ፍርፍር እንዲህ ዶሮ ወጥን የምታስንቅ ትሆናለች!” ምናምን እያላችሁ ትመገባላችሁ፡፡ “እሰይ የፍርፍር አምሮቴን የምወጣበት ግሩም ቤት አገኘሁ…” ትሉና አንድ ሁለት ቀን ትመላለሳላችሁ፡፡ ከዛ አንድ ሦስት…
Read 2738 times
Published in
ባህል