ባህል

Saturday, 22 February 2020 11:59

መልዕክቶቻችሁ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ከስህተት ውስጥ የፈለቀ አስደማሚ ማስታወቂያ! በአሜሪካ በምግብ አብሳይነት (Cook) የምትሰራ አንዲት እንስት ዕድል ቀናትና በገዛችው ሎተሪ ወደ ሀብት ማማ የሚያወጣ ብዙ ገንዘብ ደረሳት፡፡ የሚሊዮን ዶላር አሸናፊ ሆነች፡፡ በዚህም የተነሳ የሚዲያ ትኩረት ሳበች፡፡ አንዱ ታዋቂ የቴሌቪዥን ቻናልም ቃለ መጠይቅ አደረገላት፡፡ ይህቺ…
Rate this item
(2 votes)
“እናላችሁ… እሱ መኪና ሲገዛ “ጎበዝ ነው፣” “ኃይለኛ ነው፣” …ምናምን ይባላል፡፡ እሷ መኪና ስትገዛ “አንዱን ጠብ አድርጋ ነው” ምናምን ይባል፡፡ በእርግጥ ‘ጠብ የማድረግ’ ነገር ከምንጊዜውም በላይ ዙሩ የከረረበት ቢሆንም፣ እንዲሁ ሰው ባልዋለበት ለማዋል መሞከሩ አሪፍ አይደለም፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!እስከመቼ ድረስ በብር አባብዬ፣…
Saturday, 15 February 2020 12:05

በሃሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(3 votes)
“ፕላቶን እወደዋለሁ፤ ከእውነት ግን አይበልጥብኝም” ሰውየው አዲስ ከተከራየው አፓርትመንት ስር ወደሚገኘው ካፌ ጐራ ብሎ ካፌይኑ የወጣለት ቡና (decafain coffee) አዘዘ:: መጣለትና ፉት ብሏት ቤቱ ገባ፡፡ ዘወትር ምሽት የሚያደርገው ልማዱ ነው፡፡ አለበለዚያ “እንቅልፍ አይወስደኝም” ይላል፡፡ የካፌውም ደንበኛና ቤተኛ ሆነ፡፡ አንድ ቀን…
Saturday, 15 February 2020 11:38

ጠብ ያለሽ በዳቦ!

Written by
Rate this item
(3 votes)
“እኔ የምለው… ዓለም ላይ ያለው ፖለቲካዊ አስተሳሰብ ‘ሊብራሊዝም’ ምናምን የሚባለው ብቻ ሆነ እንዴ?! አሀ…ግራ ገባና! መቶ ምናምን ከሆኑ የፖለቲካ ‘ፓርቲዎች’፣ መቶ ምናምኑ፣ “የምትከተሉት ፖለቲካዊ መስመር የትኛው ነው?” ተብለው ቢጠየቁ፣ አብዛኞቹ “ሊብራሊዝም ነዋ!” ሳይሉ አይቀርም፡፡ ‘ሶሺሌስ’ ተረሳች ማለት ነው?! ‘ኮሚዬም’ ተረሳች…
Rate this item
(1 Vote)
የአድማስ ትውስታ ‹‹ከመንግሥት ይልቅ ጋዜጣ ቢኖር እመርጣለሁ›› አንዳንድ ሀሳቦች ‹‹የብብትና የቆጥ›› ችግር አለባቸው፡፡ የቆጡን ልናወርድ ስንል የብብቱን ላለመጣል መጠንቀቅ ይገባናል፡፡ ‹‹የሁለት ፊት እውቅና የሚጠይቁ ጉዳዮች አሉ››፡፡ ለማለት ነው፡፡ እንዲህ ባሉ ነገሮች ውስጥ አንደኛውን ገጽ በአዎንታ ስንይዘው ሌላኛው አሉታዊ ይሆናል:: ይህን…
Rate this item
(1 Vote)
“እኛ ተቻችለን ተከባብረን እዚህ ደርሰናል” - አቶ ዘገዬ ሰይፉ · የ88 ዓመቱ አዛውንት ‹‹የራሴን ልናገር›› መጽሐፍ ተመርቋል · የልጃቸው 25ኛ ዓመት የጋብቻ በዓልም አብሮ ተከብሯል አቶ ዘገዬ ሰይፉ የ26 ዓመት አፍላ ወጣት፣ ወ/ሮ አሰለፈች ደግሞ የ14 ዓመት ታዳጊ እያሉ ነው…