ባህል

Saturday, 25 August 2018 13:45

በረከት በትንሳዔ መጣ

Written by
Rate this item
(6 votes)
 ርዕስ፤ ‹‹ትንሳዔ - ዘኢትዮጵያ -ከመንታ መንገድ›› (ከተመጽዋችነት ወደ አፍሪካዊ ኩራት የተደረገ ሽግግር መጻዒ ፈተናዎች እና መልካም ዕድሎች)ደራሲ፤ በረከት ስምዖንየሕትመት ዘመን፤ ሚያዚያ 2010ገጽ፤ 423ዋጋ፤ 300 ብርየበረከት ስምዖንን ሁለተኛ መጽሐፍ አነበብኩት። በዚህ ጽሑፌ አንተ እያልኩ በመጥቀሴ አንባቢን ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡ እንደ ተለመደው ደራሲን…
Saturday, 25 August 2018 13:26

“እ…ምን መሰለህ…”

Written by
Rate this item
(2 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…መቼም እኛን እንዳንሆን የሚያደርጉ ነገሮች እየበዙብን…አለ አይደል…ግራ የሚያጋባ ጊዜ ሆኗል፡፡ በብዙ ነገር ራሳችንን መሆን ሳይሆን…እንደሌላው እንድንሆን የሚፈለግ ይመስላል። አለበለዚያ ለቃለ መጠይቅም፣ ለልዩ የበዓል ፕሮግራምም፣ ለምንም አንመችማ!መቼም ዘንድሮ ይዞልን ‘ቦተሊካ’ እንደ ልብ ሆኖልን የለ! እና በፊት “መታፈር በከንፈር፣” ወይም “የተከደነ…
Rate this item
(5 votes)
“--እናማ፣ ምን መሰላችሁ… እናንተ ዘንድ የፈለገ ሰው ‘የፓርኪንግ ሎት’ ኤክስፐርት እንደሚሆነው፣ እኛ ዘንድም የፈለገ ሰው ‘የፖለቲካ ተንታኝ’ መሆን ይችላል፡፡ እዚህ አገር “የት የሚያውቀውን!” የሚል ሀረግ አይሠራም፡፡ አንዲት እንጨት በመጋዝ ቆርጦ የማያውቀው ሁሉ የህንጻ ግንባታ ባለሙያ መሆን ይችላል፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ዳያስፖራ ወዳጆቻችን…
Rate this item
(11 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ዓይኑን በእጅጉ የሚያመው አንድ ሀብታም ሰው ነበር፡፡ አገሩ ውስጥ ያሉ የዓይን ሀኪሞች ዘንድ ሁሉ ያዳርሳል፡፡ የታዘዙለት ብዙ አይነት መድሀኒቶችንም ተጠቀመ፡፡ ሆኖም፣ ምንም ሊሻለው አልቻለም፡፡በመጨረሻ እንዲህ አይነት የጤና ችግር ያለባቸውን ሰዎች ማዳን ይችላሉ የተባሉ ባህታዊ ተጠሩ፡፡ ባህታዊውም ችግሩ በአንድ ጊዜ…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል…በዚህ ክረምት የዚች ከተማ፣ የአንዳንድ እህቶቻችን አለባበስ ግርም የሚል ሆኗል፡፡ (እግረ መንገድ… ‘ሴት እህቶቻችን’ የሚሉት አገላለጽ ላይ ማብራሪያ ይሰጠንማ! በቀደም ሰዎች ሲጠይቁ ስለሰማን ነው።)እናላችሁ…“ዶፉን ሊያወርደው ይችላል” የለ፣ “ብርዱ አይደለም ሰው፣ አገር ያደርቃል” ብሎ ነገር የለ… ብቻ ከውስጥ…
Rate this item
(9 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ… መአት ‘ቦተሊካ’ ፓርቲዎች ሊመሰረቱ ህዝቤ ሰብሰብ፣ ሰብሰብ እያለ ምክር ይዟል አሉ። እናማ…በፖለቲካ ፓርቲዎች ብዛት “ከአፍሪካ አንደኛ፣ ከዓለም ሁለተኛ” ምናምን የምንሆንበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ማለት ነው። እኔ የምለው…ለምንድነው በመፈንቅለ ፓርቲ ከአፍሪካና ከዓለም ያለንበት ደረጃ የማይነገረን! ልክ ነዋ…“ምናምነኛ ክፍለ…