ባህል

Rate this item
(1 Vote)
(ካለፈው የቀጠለ)‹‹ወዳጄ ልቤና ሌሎችም›› በሚል ርዕስ ብላቴን ሕሩይ ወልደ ስላሴ ለንባብ ባበቁት መጽሐፍ፣ ገጽ 36 ላይ፣ እንዲህ የሚል ግጥም ሰፍሯል፡-‹‹የተወለደ ካዳም፣መሬት ያልገዛ የለም፤ግብሩን መገበር አቅቷቸው፣ ገና ብዙ ዕዳ አለባቸው፡፡››በዚህ ግጥም ላይ የሰው ልጆች ሁሉ ምድርን የመግዛት ስልጣን እንደተሰጣቸው ፤ ለዚህም…
Rate this item
(2 votes)
“ነጋ ጠባ…“የአምናን ረገምኩት ለአፌ ለከት የለው…” ከማለት የአምናን ለአምና ትተን “ለከርሞ የተሻለ ነገር ሊመጣ ይችላል…” ብለን ለማሰብም፣ ተስፋ ለማድረግም፤ የማሰብና ተስፋ የማድረግ አቅሙ ያስፈልገናል፡፡--” እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!በነገራችን ላይ የበዓል አንዱ አሪፉ ነገር፣ ለአንዲትም ቀን ትሁን ለአንድ ቀን ተኩል፣…
Rate this item
(0 votes)
አቶ በላይነህ ጎሳዬ፣ ከ31 ዓመት በፊት ወታደር ሆኖ፣ በሰሜን ጦር ግንባር አገሩን በማገልገል ላይ ሳለ ነው፤ በትውልድ መንደሩ ጨው በረንዳ፣ የእሳት አደጋ ተከስቶ፣ በርካታ ሕይወትና ንብረት መጥፋቱን የሰማው፡፡ ‹‹በኤርትራ ጦር ግንባር እያለሁ በሰማሁት አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎችን ለመዘከር ሃሳቡ በውስጤ…
Saturday, 28 December 2019 13:36

ቦምቡ ፍቅርሽ ቢፈነዳ…

Written by
Rate this item
(3 votes)
“አሀ…መጀመሪያ ነገር ፍቅርን ካልጠፋ ነገር ከቦምብ ጋር ማገናኘት ምን ይሉታል! ደግሞ ቦምቡ ከፈነዳ…አለ አይደል… የምን እዳ፣ የምን ጣጣ ነው፡፡ ፈነዳ፣ በቃ ፈነዳ! ዋናው ነገር እሱመትረፉ ነው፡፡ ግን እኮ ‘ክሬቲቪቲው’ አሪፍ ነው፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…የብር ኢዮቤልዩ ካከበረች በኋላ አራት የዓለም ዋንጫ…
Rate this item
(1 Vote)
- ተማሪዎችንም ሆነ ማህበረሰቡን ያነቃቃ ፕሮጀክት ነው - ‹‹ሁለት ተማሪዎችን በቃል ኪዳን ወላጅነት ተረክቤአለሁ›› ጎንደር ዩኒቨርሲቲ “የጎንደር ቤተሰብ ፕሮጀክት” የሚል አዲስ አሰራር መጀመሩ ይታወቃል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በዘንድሮው ዓመት ከተቀበላቸው 5 ሺህ ገደማ አዳዲስ ተማሪዎች መካከል 99 በመቶው፣ ከሌሎች የአገራችን ክፍሎች የመጡ…
Rate this item
(2 votes)
- በኢትዮጵያ ከሦስት ሴቶች በአንዷ ላይ ጾታዊ ጥቃት ይፈጸማል - 70 በመቶ የሚሆኑት ዕድሜያቸው 18 ዓመት ከመሆኑ በፊት ጾታዊ ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል - በኢትዮጵያ 15 ሚሊዮን ያህል ሴቶች ያለ ዕድሜያቸው ተድረዋል የኢትዮጵያ የሥነ ሕዝብና ጤና ዳሰሳ ጥናት በ2016 ዓ.ም ይፋ ያደረገው…