ባህል

Rate this item
(0 votes)
 እንኳን ለኢድ አልፈጥር አደረሳችሁ! ኢድ ሙባረክ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!በቅርቡ ነው፡፡ እሱዬው የሆነች ቆንጅዬ ጫማ አድርጓል፡፡ እናላችሁ... አንድ ‘ዘመናዊነትን’ አስገድዶ የእሱ አገልጋይ ለማድረግ መከራውን እያየ ያለ የሚመስል ወዳጅ አለው፡፡ ሲገናኙም ገና ጫማውን እንዳየ በቃ፣ ይቁለጨለጫል፡፡“አንተ እንዴት አይነት ምርጥ ጫማ ነው ያደረግኸው!”“ወደድከው?;“ወደድከው ብቻ! ኬት…
Rate this item
(2 votes)

Saturday, 08 May 2021 13:50

ሳልሳዊው እማኝ.....

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የማዕዱ ወለል ፩አዎ ይህንንም ቦታው ላይ ተገኝቻለሁና እመሰክራለሁ። በጊዜያት ውስጥ ቀናቶች ላይ ተመላልሻለሁ፡፡ ሌት በጨረቃ፣ ቀን በብርሃን፣ በእነዛ ደካማ የኑሮ ጠል ባጠላባቸው ምስኪን ፍጡሮች እጅ ሰርክ እየተገፋሁ እጓዛለሁ፡፡ ከመሰሎቼ ጋር ተስፋ፣ ምኞት፣ ደስታ፣ ሃዘንም በሌለበት ምዕራፍ ላይ ደጋግመን እንሄዳለን፡፡ ከሚጋረፍ…
Rate this item
(0 votes)
 ለሁለተኛ ጊዜ ኢጣሊያ ኢትዮጵያን የቅኝ ግዛቷ ለማድረግ በተነሳች ጊዜ የከፈተችውን ወረራ፣ አባት አርበኞቻችን አምስት ዓመት ሙሉ በዱር በገደሉ ተንከራትተው፣ ደማቸውን አፍስሰው፣ አጥንታቸውን ከስክሰው አገራችን ነፃነቷ እንደተከበረ እንዲቆይ አድርገዋል። ንጉሠ ነገሥቱ አፄ ኃይለ ሥላሴና አርበኛው በድል አድራጊነት አዲስ አበባ ከተማ የገቡበት…
Rate this item
(2 votes)
እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤ አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!“ስንት አልከኝ?” “ሰባት ሺህ...”“ሰባት ሺህ ለበግ?!”“እንደውም የጠዋት ገበያ ነው ብዬ አስተያየት አድርጌ ነው”ምን ይደረግ! እንዲሁ እንደ ቆዳ ስንለፋ እንኑር እንጂ! ምን መሰላችሁ የበሬውን ዋጋ በግ ወሰደው፣ የመኪናውን ዋጋ በሬ ወሰደው፣ የጂ ፕላስ ፎሩን ዋጋ መኪና ወሰደው!…
Rate this item
(3 votes)
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው...በአንድ ወቅት “አንዳንድ ቀንማ ይሻላል ውሽማ...” አይነት ነገር ነበር፣ አይደል! ለሪያሊቲ ሾው እኮ አሪፍ ነበር። ያው በዘመኑ ቋንቋ ‘አፕዴት’ መደረግ ስላለበት “አንዳንድ ቀን...; የሚለው ይሰረዝልን፡፡ ልክ ነዋ...“ውሽማ የሌለው፣ ዘመን ያመለጠው...” ምናምን ነገር በሚል ይተካልንማ! ስሙኝማ...የዘፈን…